ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia

ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia, Religious organisation, Addis Ababa.

International church of the firstborn is founded in Addis ababa with its mission reaching the nation through the gospel and upliting the new generation to deeply root.

ኑ አብረን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩእሁድ ከ10 : 00 ጀምሮ
12/08/2022

ኑ አብረን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ
እሁድ ከ10 : 00 ጀምሮ

መዝሙር 51¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። …  ¹⁷ የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግ...
19/07/2022

መዝሙር 51
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።


¹⁷ የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።

“ሙሴም እጆቹን ስለ ጫነበት የነዌ ልጅ ኢያሱ የጥበብን መንፈስ ተሞላ፤ የእስራኤልም ልጆች ታዘዙለት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።”  — ዘዳግም 34፥9“ንጉሡም የፈረደውን ፍርድ ...
15/07/2022

“ሙሴም እጆቹን ስለ ጫነበት የነዌ ልጅ ኢያሱ የጥበብን መንፈስ ተሞላ፤ የእስራኤልም ልጆች ታዘዙለት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።”
— ዘዳግም 34፥9
“ንጉሡም የፈረደውን ፍርድ እስራኤል ሁሉ ሰሙ፤ ፍርድን ለማድረግ የእግዚአብሔር ጥበብ እንደ ነበረበት አይተዋልና ንጉሡን ፈሩ።”
— 1ኛ ነገሥት 3፥28
“እግዚአብሔርም ለሰሎሞን እጅግ ብዙ ጥበብና ማስተዋል በባሕርም ዳር እንዳለ አሸዋ የልብ ስፋት ሰጠው።”
— 1ኛ ነገሥት 4፥29

ዘፍጥረት 50¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ ወደ ዮሴፍም መልእክት ላኩ እንዲህም አሉት፦ አባትህ ገና ሳይሞት እንዲህ ብሎ አዝዞአል፦¹⁷ ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ እባክህ የወንድሞችህን በደል ኃጢአታቸውንም...
07/07/2022

ዘፍጥረት 50
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ወደ ዮሴፍም መልእክት ላኩ እንዲህም አሉት፦ አባትህ ገና ሳይሞት እንዲህ ብሎ አዝዞአል፦
¹⁷ ዮሴፍን እንዲህ በሉት፦ እባክህ የወንድሞችህን በደል ኃጢአታቸውንም ይቅር በል፥ እነርሱ በአንተ ከፍተውብሃልና፤ አሁንም እባክህ የአባትህ አምላክ ባሪያዎች የበደሉህን ይቅር በል።
¹⁸ ዮሴፍም ይህን ሲሉት አለቀሰ። ወንድሞቹ ደግሞ መጡ በፊቱም ሰግደው፦ እነሆ እኛ ለአንተ ባሪያዎችህ ነን አሉት።
¹⁹ ዮሴፍም አላቸው፦ አትፍሩ፤ እኔ በእግዚአብሔር ፋንታ ነኝን?
²⁰ እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
²¹ አሁንም አትፍሩ፤ እኔ እናንተንና ልጆቻችሁን እመግባችኋለሁ። አጽናናቸውም ደስ አሰኛቸውም።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912685958

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ዓለም አቀፍ የበኩራት ማህበር ቤተክርስቲያን CFB church-Ethiopia:

Share