በአዲስ አበባ ሐና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

በአዲስ አበባ ሐና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በአዲስ አበባ ሐና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን, Religious organisation, Lafto Atikilt tera Haile garment (Sefera), Addis Ababa.

ቤተ ክርስቲያኗን በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ⤵️⤵️
ንግድ ባንክ➡️ 1000 4305 19 119
አዋሽ ባንክ ➡️ 0135 2545 120 500 ብርሃን ባንክ ➡️ 1500 3600 3536 8 መጠቀም ትችላላችሁ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!

በቀን 03/11/2018 ዓ.ም ።➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ  መጋቢ ተፈሪ ኦኑ➢ስለምድራችን አሁናዊ ሁኔታ ጋር በማያያዝ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ደግሞ ምን ይላል? አስተ...
11/08/2026

በቀን 03/11/2018 ዓ.ም

➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ መጋቢ ተፈሪ ኦኑ
➢ስለምድራችን አሁናዊ ሁኔታ ጋር በማያያዝ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ደግሞ ምን ይላል? አስተምህሮናል።
የእግዚአብሔር ስም ለዘለአለም ይባረክ!

በቀን 30/11/2018 ዓ.ም የነበረው  (1ኛ_ተሰሎንቄ)_ተጠናክሮ_እየቀጠለ_ይገኛል።ምዕመናን በሙሉ እንዲሁም ይህንን የአዲስ ኪዳን መርሆ የሆነውን ትምህርት መማር የሚትፈልጉ ሁሉ ዘወትር ሐ...
08/08/2026

በቀን 30/11/2018 ዓ.ም የነበረው (1ኛ_ተሰሎንቄ)_ተጠናክሮ_እየቀጠለ_ይገኛል።
ምዕመናን በሙሉ እንዲሁም ይህንን የአዲስ ኪዳን መርሆ የሆነውን ትምህርት መማር የሚትፈልጉ ሁሉ ዘወትር ሐሙስ 12፡00-2፡00 ስለሚሰጥ ሁላችሁም መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ በጊዜ በመገኘት መማር ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ ማታ 12፡00-2፡30 ድረስ ያለው  ።ብዙ ሰዎች ከሰይጣን እስራትና ከተለያየ depression ነጻ ወጥተዋል።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
06/08/2026

በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ ማታ 12፡00-2፡30 ድረስ ያለው

ብዙ ሰዎች ከሰይጣን እስራትና ከተለያየ depression ነጻ ወጥተዋል።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

በቀን 23/11/2018 ዓ.ም የነበረው  ( )_ተጠናክሮ_እየቀጠለ_ይገኛል።ምዕመናን በሙሉ እንዲሁም ይህንን የአዲስ ኪዳን መርሆ የሆነውን ትምህርት መማር የሚትፈልጉ ሁሉ ዘወትር ሐሙስ 12፡0...
01/08/2026

በቀን 23/11/2018 ዓ.ም የነበረው ( )_ተጠናክሮ_እየቀጠለ_ይገኛል።
ምዕመናን በሙሉ እንዲሁም ይህንን የአዲስ ኪዳን መርሆ የሆነውን ትምህርት መማር የሚትፈልጉ ሁሉ ዘወትር ሐሙስ 12፡00-2፡00 ስለሚሰጥ ሁላችሁም መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዛችሁ በጊዜ በመገኘት መማር ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

በቀን 22/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ ማታ 12፡00-2፡30 ድረስ ያለው  ።የተለያዩ ሰዎች ከሰይጣን እስራትና ከተለያየ depression ነጻ ወጥተዋል።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
30/07/2026

በቀን 22/11/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ ማታ 12፡00-2፡30 ድረስ ያለው

የተለያዩ ሰዎች ከሰይጣን እስራትና ከተለያየ depression ነጻ ወጥተዋል።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

በቀን 19/11/2018 ዓ.ም  ።የእግዚአብሔርን ቃል በወንጌላዊ ተክሌ በኩል ርዕስ፦ "ያለ ዕውቀት የሚነገር ቃልና መዘዙ"(ኢዮብ 38፥2)መግቢያበፈተና ጊዜ ስሜታችን ሊበረታ ይችላል፤ ነገር ...
28/07/2026

በቀን 19/11/2018 ዓ.ም

የእግዚአብሔርን ቃል በወንጌላዊ ተክሌ በኩል
ርዕስ፦ "ያለ ዕውቀት የሚነገር ቃልና መዘዙ"

(ኢዮብ 38፥2)

መግቢያ

በፈተና ጊዜ ስሜታችን ሊበረታ ይችላል፤ ነገር ግን ያለ ዕውቀት የምንናገረው ቃል ለእኛና ለሌሎች ጉዳት ያመጣል። ኢዮብም በመጨረሻ "ያላስተዋልሁትን ተናገርሁ" ብሎ ተቀበለ (ኢዮብ 42፥3)።

በፈተና ጊዜ መናገር የሌለብን 4 ነገሮች
➪እኔ ንጹሕ ነኝ።(ኢዮብ 9፥21) – ሁላችንም የእግዚአብሔር ጸጋ እንፈልጋለን።
➪እግዚአብሔር ጠላኝ።(ኢዮብ 13፥24) – መከራ የእግዚአብሔር ጥላቻ አይደለም።
➪እግዚአብሔር አይሰማኝም።(ኢዮብ 23፥8–10) – መልሱ ቢዘገይም ይሰማል።
➪እግዚአብሔርን ማገልገል አይጠቅምም።(ኢዮብ 34፥9) – እግዚአብሔርን በፍቅር እንገለግላለን።

ምን እናድርግ?
ከማጉረምረም እንራቅ (ፊልጵስዩስ 2፥14)።
በፈተና ጊዜ በእግዚአብሔር እንታመን።
በጸሎት ፊቱን እንፈልግ (ፊልጵስዩስ 4፥6)።
ከመናገር በፊት እናስብ።

መደምደሚያ
በፈተና ጊዜ ቃላችንን እንጠብቅ፤ ከማጉረምረም ይልቅ እንጸልይ፣ ከመጠራጠር ይልቅ እንታመን፤ በሁሉም እግዚአብሔርን እናመስግን (1 ተሰሎንቄ 5፥18)።

በቀን 12/11/2018 ዓ.ም ።➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወ/ዊ ቆጭቶ አለማየሁ ➢ስለጸጋ ስጦታዎች እና አጠቃቀም ከ1ኛ ቆሮ 12 አስተምሯል።የእግዚአብሔር ስም ለዘለአ...
20/07/2026

በቀን 12/11/2018 ዓ.ም

➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወ/ዊ ቆጭቶ አለማየሁ
➢ስለጸጋ ስጦታዎች እና አጠቃቀም ከ1ኛ ቆሮ 12 አስተምሯል።
የእግዚአብሔር ስም ለዘለአለም ይባረክ!

በቀን 05/11/2018 ዓ.ም ።➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወ/ዊት ሰላማዊት ማቴዎስ ➢መልካም እረኛ በሚል ርዕሰ ከዮሐ 10 ፣ ት/ሕዝ 34÷1 አብረን ተካፍለናል።ከእግ...
13/07/2026

በቀን 05/11/2018 ዓ.ም

➪የእግዚአብሔርን ቃል የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወ/ዊት ሰላማዊት ማቴዎስ
➢መልካም እረኛ በሚል ርዕሰ ከዮሐ 10 ፣ ት/ሕዝ 34÷1 አብረን ተካፍለናል።
ከእግዚአብሔር መገኘትና አብሮነት የተነሳ 5ት ወንጆች እና 2ት ሴቶች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተቀላቅለዋል ፣ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።
የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይባረክ!

https://t.me/HanaKHC2023

በቀን 24/10/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ  ። ለተለያዩ depression ውስጥ ላሉ ሰዎች እጅ በመጫን ተጸልዮላቸዋል። እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!
09/07/2026

በቀን 24/10/2018 ዓ.ም ዕለተ እሮብ
። ለተለያዩ depression ውስጥ ላሉ ሰዎች እጅ በመጫን ተጸልዮላቸዋል። እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!

05/07/2026

በሐና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የጥምቀት ስነስርዓት እየተካሄደ ይገኛል

Address

Lafto Atikilt Tera Haile Garment (Sefera)
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በአዲስ አበባ ሐና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share