Leulseged Lema

Leulseged Lema ይህ የልዑልሰገድ ለማ ይፋዊ የአገልግሎት ገጽ ነው። ልዑልሰገድ ለማ

15/08/2026
25/07/2026

ለመንፈሳዊ ዕድገት የሚጠቅሙ ሶስት አስፈላጊ ነገሮች በዚህ ቪዲዮ ታገኛላችሁ። በመንፈሳዊ ሕይወት ለማደግ የሚፈልግ ማንም ማወቅ ያለበት።

 #ሆሊግራም አዲሱ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጀምሮ ብዙዎች እየተቀላቀሉት ነው። ይህንን ማኅበራዊ ሚዲያ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው፦1. ኮንቴንት ክሬተሮች የዜና/የሪፖርት ዘገባ ያላቸውን መረጃዎች ለሳ...
06/05/2026

#ሆሊግራም አዲሱ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጀምሮ ብዙዎች እየተቀላቀሉት ነው። ይህንን ማኅበራዊ ሚዲያ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው፦
1. ኮንቴንት ክሬተሮች የዜና/የሪፖርት ዘገባ ያላቸውን መረጃዎች ለሳብስክራይበሮቻቸው በቀላሉ ማድረስ እንዲችሉ፤
2. ለምትወዷቸው ሰዎች ስጦታዎችን በቀላሉ መስጠት መቻላችሁ፤
3. በኮሜንት እና ተመልካች ብዛት ልክ መክፈሉ፤
4. ለኮንቴንት አዘጋጆች በኢትዮጵያ ብር መክፈሉ፤
5. ኦንላይን ማስተማሪያ ኮሚውኒቲ፣ ሶፍት ኮፒ የመጽሐፍ መሸጫ፤
ያለው መሆኑ ሲሆን ከቴሌግራም ጋር የሚያመሳስለው ደኅንነቱ የተጠበቀ (end to end encripted) ቻት ማድረግ መቻላችሁ ሲሆን በፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር መተግበሪያዎች እስኪለቀቁ ድረስ በ https://holigram.org/home ላይ ሚዲያውን መጠቀ፣ አካውንት መክፈት፣ ፖስት ማድረግ፣ ገቢ ማግኘት መጀመር ትችላላችሁ።

በኮዬ ፌጨ የካቲት 25 ረቡዕ ልዩ ወርሃዊ አምልኮ ይኖረናል!
27/02/2026

በኮዬ ፌጨ የካቲት 25 ረቡዕ ልዩ ወርሃዊ አምልኮ ይኖረናል!

ነገ አይቀርም!
07/02/2026

ነገ አይቀርም!

ኮዬ ፈጨ ልዩ የአምልኮ ድግስረቡዕ ጥር 13 ከ11:00 ጀምሮ
18/01/2026

ኮዬ ፈጨ ልዩ የአምልኮ ድግስ
ረቡዕ ጥር 13 ከ11:00 ጀምሮ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975426689

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Leulseged Lema posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share