Presence Tube

Presence Tube Presence Tube is Ethiopian spiritual channel and best place to find new and old Ethiopian protestant songs

Mesfin Gutuእንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን ዛሬስ ተረዳሁኝ ቆምኩኝ እንደገና ቀና አልኩኝ ከአንገቴ ታለፈ ያ ዘመን ታለፈ ያ ዘመን (4x) ...
24/11/2021

Mesfin Gutu

እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን
ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን
ዛሬስ ተረዳሁኝ ቆምኩኝ እንደገና
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ ታለፈ ያ ዘመን

ታለፈ ያ ዘመን (4x)
(በኢየሱስ የማይታለፍ ምን አለ)
ታለፈ ያ ዘመን (4x)

ምንም ሳልናገር ቃል ሳይወጣ ከአፌ
ሁሉን መለሰና ሆነልኝ ድጋፌ
ያ ሁሉ ጥያቄ ኧረ ወዴት ገባ
ማንስ አበሰልኝ የዓይኖቼን እንባ

እንደ እናትም ሆነ ከእናትም በላይ
ብዙ አድርጐልኛል ኢየሱስ ኤልሻዳይ
እንደ አባትም ሆነ ከአባትም በላይ
ብዙ አድርጐልኛል ኢየሱስ ኤልሻዳይ (2x)

መግለጥ አቅቶኝ ፍቅርህን በቋንቋ
ብዘምር ብዘምር ብሎኝ አሎጣ
እስኪ ልሞክር ለመግለጽ ስለ አንተ
ደግሜ ልበልህ አንተ እኮ ፍቅር ነህ

አንተ እኮ ፍቅር ነህ (6x)
አንተ እኮ ደግ ነህ (6x)
አንተ እኮ ሩሩህ ነህ (6x)

እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን
ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን
ዛሬስ ተረዳሁኝ ቆምኩኝ እንደገና
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ ታለፈ ያ ዘመን

ታለፈ ያ ዘመን (3x)
ታለፈ ያ ዘመን (በኢየሱስ የማይታለፍ ምን አለ)
ታለፈ ያ ዘመን (4x)

17/08/2021

Wow

12/08/2021

አያለሁ አዲስ ቀን ከደመናው ማዶ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

06/08/2021

12/10/2017

አልገፋ ፡ ብሎ ፡ ትላንት ፡ ያስቸገረኝ
ከፊቴ ፡ እየቆመ ፡ አላሳልፍ ፡ ያለኝ
ታሪክን ፡ በታሪክ ፡ በሚሽረው ፡ ጌታ
ሁሉ ፡ ተለወጠ ፡ በቃ ፡ ሲል ፡ አበቃ

23/09/2017

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Presence Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Presence Tube:

Share