Ethio Christian Inspire

Ethio Christian Inspire Only Gospel

በምድራዊው ጥቅም ነፍሱ ያልታሰረክቡሩን አደራ በስራ ያዋለእራሱን ሸሽጐ አምላኩን ሚያሳይማነው በዚህ ዘመን እውነተኛ አገልጋይ (፪x)አዝ፦ ማነው ታማኝ አገልጋይ ፤ ማነው ትጉህ ኧረኛማነው ልባ...
22/01/2024

በምድራዊው ጥቅም ነፍሱ ያልታሰረ
ክቡሩን አደራ በስራ ያዋለ
እራሱን ሸሽጐ አምላኩን ሚያሳይ
ማነው በዚህ ዘመን እውነተኛ አገልጋይ (፪x)

አዝ፦ ማነው ታማኝ አገልጋይ ፤ ማነው ትጉህ ኧረኛ
ማነው ልባም መጋቢ ፤ ማነው እውነተኛ ዳኛ
ማነው ፍቅርን የተሞላ ፤ ማነው ደግሞም የጸሎት ሰው
ማነው ለነፍሳት አሳቢ ፤ ማነው እውነት የሚገደው
እንዲህ ሲያደርግ ለሚገኘው
ከአምላኩ ዘንድ ዋጋ አለው

ከጊዜያዊው ይልቅ ሚበልጠውን ሽቶ
ዘለዓለማዊውን ከሩቅ ተመልክቶ
ትኩር ብሎ ያየ ያንን ብድራቱን
በጌታው ያረፈ እውነተኛ ካህን (፪x)

አዝ፦ ማነው ታማኝ አገልጋይ ፤ ማነው ትጉህ ኧረኛ
ማነው ልባም መጋቢ ፤ ማነው እውነተኛ ዳኛ
ማነው ፍቅርን የተሞላ ፤ ማነው ደግሞም የጸሎት ሰው
ማነው ለነፍሳት አሳቢ ፤ ማነው እውነት የሚገደው
እንዲህ ሲያደርግ ለሚገኘው
ከአምላኩ ዘንድ ዋጋ አለው

ነውረኛውን ነገር ጸያፉን የናቀ
ከዚህ ዓለም ዝና እራሱን ያራቀ
ቅድስናን ለብሶ ለጌታው የሚኖር
እግዚአብሔር የጠራው ማነው አምባሳደር (፪x)

እርዳኝ አባቴ ኦሆሆሆሆ
አግባኝ ከቤቴ በሰላም (፬x)

Yosef Bekele Arficho 💖

ሞትን ለማምለጥ የሚደረግ የሞኞች እሩጫ 🏃♂️🏃♀️🏃♂️🏃♂️ከሰሞኑ  #አንድ ዘገባ አነብብኩኝ ዝገባው  #ቃል በቃል "የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ራሳቸውን ከዓለም ፍጻሜ ለመጠበቅ በሚል...
20/12/2023

ሞትን ለማምለጥ የሚደረግ የሞኞች እሩጫ 🏃♂️🏃♀️🏃♂️🏃♂️
ከሰሞኑ #አንድ ዘገባ አነብብኩኝ ዝገባው #ቃል በቃል "የፌስቡክ መስራቹ ማርክ ዙከርበርግ ራሳቸውን ከዓለም ፍጻሜ ለመጠበቅ በሚል መጠለያ እየገነቡ መሆኑ ተገለጸ" ይላል #እንደ ርዕሱ ቢሆን ሁላችንም ፈገግ ብለን ብናልፈው መልካም #ነበር #ግን አይሆንም።
#ሁሉም #ሰው እንደሚሞት እንዲሁም የአለም ፍጻሜ እንዳለ እርግጠኛ ነው። ግን የሚመጣውን ጥፋትም #ይሁን የሚጠብቀውን የዘላለም #ሞት #እንዴት ማምለጥ እንዳለበት የተረዳ አይመስለኝም።
ለዚህም ይመስለኛል ባለጸጋው በአንድ ደሴት #ውስጥ ባለ #መሬት ውስጥ በ100 ሚሊዮን ዶላር መጠለያ በመገንባት #ላይ መሆናቸው የተሰማው።
#ክፉ ጊዜ ግን መቼ #ነው? ይህ ክፉ ጊዜ ሲመጣ እንዴት በደሴቶች ተሸሽገን ማለፍ እንችል ይሁን?
#መጽሐፍ #ቅዱስ የጌታ ምጽዓት እና የአለም ፍጻሜ በቀረበ ጊዜ በመጨረሻው ዘመን ጦርነት እና የጦር ወሬ ፤ የተፈጥሮ አደጋ መብዛት እንዳለ ይነግረናል በራዕይ መጽሀፍ ደግሞ ደሴቶችም #ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም ይላል።
ታዲያ ቱጃሩ ወዳጃችን ደሴትም ፈልፍሎ ለክፉ #ቀን የሚሆን ማምለጫ የሚያዘጋጀው ከማን ለመሸሽ ነው?
#ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ #እውነት እውነት እላችኋለሁ ባለጠጋ #ወደ #እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል ያለው ቃል ግልጽ ይመስላል።
ስለ ስሙ ያላቸውን ሁሉ ትተው የተከተሉት ግን የዘላለምን ሕይወት ይወርሳሉናል።
ለማንኛውም ወዳጄ ማርክን እና ሌሎች ባለጠጎች ከክፉ ቀን ማንም ሸሽቶ አያመልጥም እና መሸሸጊያ ዋሻ ወደ ሆነዉ ኢየሱስ ተሰብስበኝ በተሰጠን ጊዜ ተጠቅመን መጽሀፍ "እነሆ በደመና ይመጣል አይንም ሁሉ ያየዋል" እንደሚል ያንን ለማየት እንናፍቅ "ማራናታ" #አሜን መልዕክታችን ነው።
ምንጭ- The Christian News
Evangelical MEDIA/CouncilEvangelical MEDIA/CouncilEvangelical MEDIA/Council

Dawit Getachew 💖
28/10/2023

Dawit Getachew 💖

Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachewእነሆ ኢየሱስከፍጥረታት በፊት ኢየሱሰ ነበረአለምም በሙሉ በእርሱ ተፈጠረየነበረ ያለ በክብር የሚኖር አምላክ ነው እራሱ ያለ እንደ እግዚአብሔርየእግ....

27/10/2023

ምን ማድረግ እንዳለብህ ሳታውቅ ጸልይ።

01/08/2023

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Christian Inspire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share