Fnote Loza Merahe Tsidik Sunday School : ፍኖተ ሎዛ መራሔ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Fnote Loza Merahe Tsidik Sunday School : ፍኖተ ሎዛ መራሔ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት

Fnote Loza Merahe Tsidik Sunday School : ፍኖተ ሎዛ መራሔ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት ይህ ገጽ የተለያዩ ምዕመናን የሚያስተምሩ መንፈሳዊ እና አስተማሪ የሆኑ መልእክቶች፤ ትምህርቶች... የሚተላለፉበት ነው።

ደም መለገስ የፍቅር መግለጫ ነው
08/11/2024

ደም መለገስ የፍቅር መግለጫ ነው

21/07/2024

የመራሔ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ተመራቂ ተማሪዎች የምርምር ሥራቸውን በLIVE እያቀረቡ ይገኛሉ

https://vm.tiktok.com/ZMruYNgt4/

እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በዛሬው ዕለት የነበረን የደም ልገሳ ይህንን ይመስል ነበር። ለቀጣዩ የደም ልገሳ ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ያድርሰን
30/06/2024

እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በዛሬው ዕለት የነበረን የደም ልገሳ ይህንን ይመስል ነበር። ለቀጣዩ የደም ልገሳ ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ያድርሰን

29/06/2024
የማይቀርበት መንፈሳዊ ጉዞ
10/06/2024

የማይቀርበት መንፈሳዊ ጉዞ

"እያንዳንዱ ደም ለጋሽ ሕይወት አዳኝ ነው"
09/06/2024

"እያንዳንዱ ደም ለጋሽ ሕይወት አዳኝ ነው"

ደስ አላት ቤተ ክርስቲያን በጣም ደስ አላትሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ በሥርዓተ ተክሊል ተዋሐዱላት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት የሆኑት አንዱዓለም ማሩና ሕይወት ኩምሳ በ...
02/06/2024

ደስ አላት ቤተ ክርስቲያን በጣም ደስ አላት
ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ በሥርዓተ ተክሊል ተዋሐዱላት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት የሆኑት አንዱዓለም ማሩና ሕይወት ኩምሳ በዛሬው ዕለት ጋብቻቸውን በፍኖተ ሎዛ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፈጽመዋል።

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

እንኳን ደስ አላችሁ።
ትዳራችሁን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ።
እስከ መጨረሻው በቤቱ ያቆያቹ።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሕገ ሰብእናሁ ዐቀበ በተደንግሎ
በወንጌል ዘሀሎ ወፈጸመ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

30/05/2024




እንኳን ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
29/05/2024

እንኳን ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

Address

Addis Abeba, Asiko Birchiko Fabirika (Mikililand)
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fnote Loza Merahe Tsidik Sunday School : ፍኖተ ሎዛ መራሔ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share