13/09/2015
ይህን አመት የደግነት የመረዳዳት አመት እናርገውና ዛሬ እንጀምር በዚህ ሰአት አስቡት እስቲ ስንቶች ናቸው በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ ያሉት ደግሞም ህክምና አጥተው ለሞት የሚዳረጉት እና ነገ እኔ እናንተ በዚህ ህመም ላንጠቃ እና ደግነትን አሳቢነትን አርቲስቶቻችን ሰለሞንና ግሩም አሳዩን አመለከቱን እና ያን ስቃይ ያን ሞት ለማቆም ህክምና መአከል ለማሰራት ደፋ ቀና እያሉ ነው ስለዚህ አብረናቸው በመሆን ለአሰቡት መአከል ማሰሪያ የሚውል 3 ብር በየቀኑ በሞባይላችን በ8085 ላይ A በመላክ የበኩላችንን እንወጣ ደግነት ከዚህ ይጀምራል መልካምነት መልሶ ይከፍላል።