ነፃነት በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን Prophet Demeke Dansa

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ነፃነት በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን Prophet Demeke Dansa

ነፃነት በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን  Prophet  Demeke Dansa በዙፋንም የተቀመጠው እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ።
ራእይ 21፥5

07/09/2026

ጌታ ይባርክ ❤️❤️❤️❤️

23/08/2026

2019 የመስፋት የመብዛት አመታችን ነው

1 እግዚአብሔር ለቀባሁት፥ አሕዛብንም በፊቱ አስገዛ ዘንድ የነገሥታትንም ወገብ እፈታ ዘንድ፥ በሮቹም እንዳይዘጉ መዝጊያዎቹን በፊቱ እከፍት ዘንድ፥ ቀኝ እጁን ለያዝሁት ለቂሮስ እንዲህ ይላል።...
24/07/2026

1 እግዚአብሔር ለቀባሁት፥ አሕዛብንም በፊቱ አስገዛ ዘንድ የነገሥታትንም ወገብ እፈታ ዘንድ፥ በሮቹም እንዳይዘጉ መዝጊያዎቹን በፊቱ እከፍት ዘንድ፥ ቀኝ እጁን ለያዝሁት ለቂሮስ እንዲህ ይላል።
2 በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤
3 በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ።

20/06/2026

ኢሳይያስ 54
4: አታፍሪምና አትፍሪ አተዋረጂምና አትደንግጪ

31/05/2026

ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
አንተ መልካም አባት ነህ አንተ መልካም እረኛ ነህ ነብስን በመልካም ጎዳና ትመራለ ከጨካኝ አውሬ ትጠብቀኛለህ

30/05/2026
30/05/2026

ኢሳይያስ 40
28: አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።

21/05/2026

አሜን አሜን በ ኢየሱስ ምስ ቴዘጋ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነፃነት በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን Prophet Demeke Dansa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category