መጽሔተ ተዋሕዶ metshete tewahido

መጽሔተ ተዋሕዶ metshete tewahido Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መጽሔተ ተዋሕዶ metshete tewahido, Religious organisation, Addis Ababa.

በረከትዎ ይደርብን አባታችን። እርስዎን የመሰሉ ሊቅ "ሞቱ" ሲባል መስማት ያውም በድንገት ያሳዝናል።
01/12/2025

በረከትዎ ይደርብን አባታችን። እርስዎን የመሰሉ ሊቅ "ሞቱ" ሲባል መስማት ያውም በድንገት ያሳዝናል።

28/11/2025

ትወዱኛላችሁ? ሥራየን መስክሩልኝ! ጩኹልኝ ይላል ይሄ ሰውየ። አረ ምን ዓይነት ሰው ነው ግን? በግድ ያስጮኸዋል ይሄን ከ'ብ'ት የሆነ ሕዝብ።

ስንቱን ዘማዊ እንደ እንቁላል ተንከባክበው በጉያቸው ውስጥ ሸሽገው ይዘው የታፈሩ የተከበሩ ዓይናማ ሊቃውንትን ማሳደድ ይቅርብዎ በሏቸው። እርስዎም ቢሆኑ የተያዘብዎን መረጃ ያውቃሉ። እባክዎ እ...
28/11/2025

ስንቱን ዘማዊ እንደ እንቁላል ተንከባክበው በጉያቸው ውስጥ ሸሽገው ይዘው የታፈሩ የተከበሩ ዓይናማ ሊቃውንትን ማሳደድ ይቅርብዎ በሏቸው። እርስዎም ቢሆኑ የተያዘብዎን መረጃ ያውቃሉ። እባክዎ እርስዎም ተዋርደው እኛንም እንዳያዋርዱን ይረፉ።

አባታችን ከዚህ ተራራ ላይ ሆነው ምን እየተመለከቱ ነው? "ዝ ውእቱ ፍቅረ ደብር አኮ ፍቅረ እግዚአብሔር"
27/11/2025

አባታችን ከዚህ ተራራ ላይ ሆነው ምን እየተመለከቱ ነው? "ዝ ውእቱ ፍቅረ ደብር አኮ ፍቅረ እግዚአብሔር"

ፎቶ የመነሣት ሱስ ሲኖርብህ ልክ እንደ አባታችን የማትጸልየውን የጸሎት መጽሐፍ ገልጠህ ዓይንህን ወደ ሌላ ትልካለህ። መጽሐፉን የገለጡት ማን እንዲያነበው ነው? ዓይናቸው ምን እያየ ይመስላችኋ...
26/11/2025

ፎቶ የመነሣት ሱስ ሲኖርብህ ልክ እንደ አባታችን የማትጸልየውን የጸሎት መጽሐፍ ገልጠህ ዓይንህን ወደ ሌላ ትልካለህ። መጽሐፉን የገለጡት ማን እንዲያነበው ነው? ዓይናቸው ምን እያየ ይመስላችኋል?

አባታችን አባ "ቅዱስ" ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የንግድ ፈቃድ አላቸው። ኢንቨስተርም፣ ባሕታዊም፣ መነኩሴም፣ የበረሐ መናኝም፣ ተአምረኛም አረ ስንቱ።
26/11/2025

አባታችን አባ "ቅዱስ" ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የንግድ ፈቃድ አላቸው። ኢንቨስተርም፣ ባሕታዊም፣ መነኩሴም፣ የበረሐ መናኝም፣ ተአምረኛም አረ ስንቱ።

አባታችን እስራኤልን ጎበኙ። የአባታችን የጉብኝት ፎቶዎች ቀስ በቀስ ይለቀቃሉ። አብሯቸው ያለው ሰው ግን ማነው? ያወቀ ይሸለማል!
25/11/2025

አባታችን እስራኤልን ጎበኙ። የአባታችን የጉብኝት ፎቶዎች ቀስ በቀስ ይለቀቃሉ። አብሯቸው ያለው ሰው ግን ማነው? ያወቀ ይሸለማል!

አባታችን ከማን ጋር ነው ያሉ? አባታችን የማይገቡበት የለም እኮ! ቦታውን ላወቀ ሽልማት ተዘጋጅቷል!
25/11/2025

አባታችን ከማን ጋር ነው ያሉ? አባታችን የማይገቡበት የለም እኮ! ቦታውን ላወቀ ሽልማት ተዘጋጅቷል!

"ቤተ ክርስቲያኑ ተቃጠለ" ከሚለው ይልቅ "በዘመናዊ መልኩ መሠራት አለበት ብለው መመሪያ ሰጡ" የሚለው ጎልቶ ታይቶኛል። በቤተ ክርስቲያን ግንባታ ስም ገንዘብ መለቃሰም የፈለገ ሰው ላለማቃጠሉ...
24/11/2025

"ቤተ ክርስቲያኑ ተቃጠለ" ከሚለው ይልቅ "በዘመናዊ መልኩ መሠራት አለበት ብለው መመሪያ ሰጡ" የሚለው ጎልቶ ታይቶኛል። በቤተ ክርስቲያን ግንባታ ስም ገንዘብ መለቃሰም የፈለገ ሰው ላለማቃጠሉ ማረጋገጫ የለንም። የዋሕ ምእመን ስላለ ማለቢያ መንገዳቸው ነው። አርሲ ላይ ለሚያልቁት ኦርቶዶክሳውያን ምነው ድምጽ በሆናችሁ።

አረ በደንብ ተዝናኑ! ለካ ይህን ያህል ልሙጥ አእምሮ ያለው ሕዝብ አለን? በረከታቸው ይደርብን አለችኝ። እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብሽ ከእኔ ግን ይለፍ አልኳት። ከዚያ የቀረውን ከተያያዘው ፎቶ ...
22/11/2025

አረ በደንብ ተዝናኑ! ለካ ይህን ያህል ልሙጥ አእምሮ ያለው ሕዝብ አለን? በረከታቸው ይደርብን አለችኝ። እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብሽ ከእኔ ግን ይለፍ አልኳት። ከዚያ የቀረውን ከተያያዘው ፎቶ ጋር አለ። በመጨረሻ ግን Block በማድረጓ ሳልመልስላት በመሄዷ ቅር ብሎኛል።

አባታችን ከፈለጉ ደመና ጠቅሰው ከፈለጉት ቦታ ሄደው ያስተምራሉ። ይች መኪና ግን ሞዴሏ ስንት ነው? በሉ ወዲህ በሏት ልገዛት ፈልጌ ነው። ገንዘብ ከጎደለብኝም አባቴ ይሞሉልኛል።
22/11/2025

አባታችን ከፈለጉ ደመና ጠቅሰው ከፈለጉት ቦታ ሄደው ያስተምራሉ። ይች መኪና ግን ሞዴሏ ስንት ነው? በሉ ወዲህ በሏት ልገዛት ፈልጌ ነው። ገንዘብ ከጎደለብኝም አባቴ ይሞሉልኛል።

እነዚህ ሰዎች ናቸው እኮ "አንተ ግን ኦርቶዶክስ ነህ?" የሚሉኝ። እነዚህም ኦርቶዶክስ ተብለው ተቆጥረዋል ማለት ነው አይደል? ባለዊጉ አባታችን "ጌታ በምድር ላይ ያስተማረ 3ዓመት ከ3 ወር ...
22/11/2025

እነዚህ ሰዎች ናቸው እኮ "አንተ ግን ኦርቶዶክስ ነህ?" የሚሉኝ። እነዚህም ኦርቶዶክስ ተብለው ተቆጥረዋል ማለት ነው አይደል? ባለዊጉ አባታችን "ጌታ በምድር ላይ ያስተማረ 3ዓመት ከ3 ወር ነው። እኔ ግን ዕድሜ ልኬን እያስተማርኩ ነው" እያለ ስለራሱ ሲሰብካቸው። "እውነት ነው አባታችን ከጌታ ይበልጣሉ" እያለ እልል የሚለው የሚያጨበጭበው ሰውየ የጻፈው አስተያየት ነው ከታች የተያያዘው። እነዚህ ሰዎች አያሳፍሩም ግን?

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መጽሔተ ተዋሕዶ metshete tewahido posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share