Ekklesia Arise Global Ministry

Ekklesia Arise Global Ministry Spreading the Gospel to all nations and Making Disciples

በእግዚአብሔር እርዳታ ለሰንዳፋ አብያተክርስቲያናት ህብረት መሪዎች እና አገልጋዮች የሦስተኛውን ዙር የጢራኖስ ትምህርት ቤት ስልጠና ጨርሰናል። በዚህ ዙር "የእግዚአብሔር ሙሉ ምክር" የኤፌሶን...
27/03/2026

በእግዚአብሔር እርዳታ ለሰንዳፋ አብያተክርስቲያናት ህብረት መሪዎች እና አገልጋዮች የሦስተኛውን ዙር የጢራኖስ ትምህርት ቤት ስልጠና ጨርሰናል። በዚህ ዙር "የእግዚአብሔር ሙሉ ምክር" የኤፌሶን መጽሃፍ ጥናት በፖስተር ሰለሞን ስዮም እንዲሁም "የመቅደሱ ህግ" የሕዝቄል መጽሃፍ ጥናት በፖስተር እሸቴ በለጠ በልዮ ሁኔታ ተሰጥቶዋል። በጉባኤው የእግዚአብሔር መንፈስ ሲያስተምረን ነበር። በዚህ አገልግሎት ከጓዳ እንከመድረክ አብረው ያገለገሉትን እግዚአብሔር ይባርክ።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911416976

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ekklesia Arise Global Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ekklesia Arise Global Ministry:

Shortcuts

Share