01/11/2023
2/21/2016
ነቢያት ና አግልግሎታቸው
ናብያቶች አነማን ናቸው?
ኤርምያስ 17:5
እግዚያብሔር እንዲህ ይላል :-
በሰው የሚታመን ስጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያድርግ ልቡምንም ከ እግዚአብሔር የሚመልስ ሰዉ እርጉም ነው::
ለምሳሌ :-ኤርምያስ ይግሳፄ ነቢይ በመባል ይታውቃል
ኢሳይያስ የ
ቃል እውቀትና ትንቢትን በ መናገር ይታውቃል ሁሉም ነቢያቶች አንድ አይነት ፀጋ የላቸውም
ነቢይ ማለት የእግ ዛብሔርን ቃል በሙላት የሚያገለግል ::
መልዕክት ከእግዚአብሔር ዘንድ በድምፅ : በራእይ ከመንፈስ ቅዱስ ምሪትን በመቀበል ዎደ ህዝቡ የሚያመጡ መልክተኞች ናቸው
ኤፌሶን 2:20
በሐዋርያት ና በነቢያት መሰረት ላይ ታንፃቺኅል
የማዕዘኑ ራስ ድንጋይም ክርስቶስ እየሱስ ራሱ ነው
የነቢያት አገልግሎት በብልይ ኪዳን ብቻ አላበቃም
የነቢያት መቼም ይኖራሉ
ለበትክርስቲያን የተሰm ስጦታ ነው
መንፈስ ቅዱስ እንዲመራን እንፍቀድለት ውድእውነት ሁሉ ይመራቺኅአል ተብሎ ተጽፋልና
የክርስቶስ ፀጋ ይባዛልን 🙏
ነቢይ አበራ
❤ፀጋ ይብዛላችሁ ነብይ አበራ ከበደ ከ Maranatha Jesus Tv Addis Abeba
=ማክሰኞ _3:00-10:00 የማማከር አገልግሎት
=ዕሮብ _3:00-10:00 የፆም ፀሎት
=ሐሙስ _8:00-1:30 የቃል፣አምልኮ፣የትንቢት የፈውስና የታምራት
=እሁድ _3:00-7:00 የአምልኮ፣የቃል፣የትንቢት ጊዜ
፨አድራሻ፦ከአያት ወደ ጣፎ በምወስደው መንገድ ከሪፊት ቫሊ ዩንቨርስቲ ጎን 2ተኛ ፎቅ
>ለበለጠ መረጃ፦0995459763