07/09/2023
4 ቀን ቀረው !!!!
ክብር ዓመታትን በቸርነቱ ለሚያቀዳጅ ለአምላካችን ይሁን!! ጷጉሜ 6 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ አዳር በየህይወት ምንጭ ኢየሱስ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል:: ኑ ዘመንን አሳልፎን አዲስን ዘመን በፊታችን ላመጣ ለአምላካችን ምስጋናን ክብርን በዝማሬ እና በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እያቀረብን ታላቁን ጌታ በታላቅ ውዳሴ አብረን እናምልክ:: የአዲስ ዘመን ዋዜማን ነጭ ልብሷን ለብሰው አብረውን በአምልኮ ያሳልፉ:: በዕለቱ የእግዚአብሔር ሴት ፓ/ር ዘነበች ገሰሰ እንዲሁም መጋቢ ኢ/ር ልዑለቃል ካሴ ከልዩ ልዩ ዘማሪያን ጋር ያገለግሉናል::
ሁላችሁም ተጋብዛችዋል!!