Mightes gospel international church

Mightes gospel international church “ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11

24/01/2024

ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤
⁹-¹⁰ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
¹¹ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
¹² እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።
¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤
¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤

08/12/2023

(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 15)
----------
5-6፤ በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ።

7፤ ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።

25/07/2023

“ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
— ኤፌሶን 2፥8
የሀያላን ወንጌል አለም አቀፍ ቤተ ክርሲቲያን የወንጌል ድምጽ ነው።

16/07/2023

1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።

24/05/2023

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
— ሐዋርያት 4፥12
እየሱስ ብቻ ያድናል

1ኛ ተሰሎንቄ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ...
07/12/2022

1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።

30/08/2022

“ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥3

29/08/2022

❤️ ❤️
===================
1) ፍጥረታዊ ሰው= (ዳግም ያልተወለደ)
==============================
በክርስቶስ ያላመነ ከመሆኑ የተነሳ
✍️ በመንፈሱ ሙት ነው፡፡ዮሐ 5:25, ኤፌ2:1-
✍️ ለእግዚአብሔር መንግስት እንግዳ ነው
✍️ ለፅድቅ እና ለብርሀን አለም መልስ መስጠት አይችልም
✍️መንፈሳዊ ነገር ለሱ ሞኝነት ነው 1ቆሮ 1:18, 2:14
✍️ ከእግዚአብሔር ሕይወት የራቀ ነው። ኤፌ 4:17-18.

ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
ወንድም መላኩ ተመሰገን
የኋያላን ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርሲቲያን

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 08:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 20:00
Sunday 03:00 - 20:00

Telephone

0935541222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mightes gospel international church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share