Islaamummaafi-ለኢስላም ነው።

Islaamummaafi-ለኢስላም ነው። Wanti Isinirraa Barbaadnu Akka Isiniis Share Gochuun Sadaqattan Qofaati Share Godhaa our telegram channel is

Permanently closed.
18/03/2026

ኢድ ጁምኣ ከሆነ ሁለቱንም ሰላት ነው ወይስ አንዱን ብቻ ነው የምንሰግደው?

🛑 ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለምየወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ።  በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ...
14/03/2026

🛑 ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለም

የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ። በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል።በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛትም አትዘንጉ። ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ላይ ላለ ብቻ አይደለም።

ብዙ ሰው መስጂድ ካልሄደ ይሄን ምንዳ የሚያገኙ አይመስለውም። ይህ ስህተት ነው! ዋናው ከእኛ የሚጠበቀው በኢባዳ ላይ መሆናችን ነው። ለቻለ እና አቅሙ ላለው ሰው ግን የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና(ፈለግ) ለመከተል መስጂድ ላይ ብንሆን ይመረጣል፣ ይወደዳል። ካልቻልን ባለንበት ቦታ ስራ ላይ የሆነም በስራው ላይ እቤቱ የሆነም በቤቱ በኢባዳ ልንበረታ ይገባል!

አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን!

11/03/2026

Madrasaa Madda Iimaanaa Bulchiinsa Magaalaa Hirnaatii fi Aanaa Xuulloo

11/03/2026

🇮🇷⚡️የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባገር:-

ነዳጅ ጫኝ መርከቦች በአሜሪካ ባህር ኃይል መርከቦች ታጅበው የሆርሙዝ ሰርጥን ያቋርጣሉ? ምናልባት በPlayStation ላይ ሊሆን ይችላል!

10/03/2026
ይድረስ ለመላው የፖሊስና ህግ አስከባሪዎቻችን በሙሉየተከበረውን ሚሊተሪ ለብሶ በዚህ መልኩ መስገጃ ላይ ቁሞ ቲክቴክ  የሚሰራ ሥነምግባር የጎደለው  ግለሰብ የፖሊስ አባል መሳይ ?? እውነት አ...
04/03/2026

ይድረስ ለመላው የፖሊስና ህግ አስከባሪዎቻችን በሙሉ
የተከበረውን ሚሊተሪ ለብሶ በዚህ መልኩ መስገጃ ላይ ቁሞ ቲክቴክ የሚሰራ ሥነምግባር የጎደለው ግለሰብ የፖሊስ አባል መሳይ ??
እውነት አሁን ሥራ ላይ ያለ ነው??
ካለ በዲሲፖሊን መጠይቅ አለበት
ፖሊሶቻችንን የማይወክል የጽንፈኛ ተግባር ነው።
(አድራሻው ከጀርባው ያለው ታፔላ ወልቃይት ነው)
ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያብዙ

ዑምራ የሚያሸልመው ውድድር ነገ ይካሄዳልበተከበረዉ የረመዳን ወር ታላቅ የቁርአን ዉድድር ጦርሀይሎች ረያን መስጂድበሁለቱም ፆታዎች በክፍለ ከተማ ደረጃ በሚገኙ መስጂዶች ሲደረግ የነበረዉ የቁር...
01/03/2026

ዑምራ የሚያሸልመው ውድድር ነገ ይካሄዳል

በተከበረዉ የረመዳን ወር ታላቅ የቁርአን ዉድድር ጦርሀይሎች ረያን መስጂድ

በሁለቱም ፆታዎች በክፍለ ከተማ ደረጃ በሚገኙ መስጂዶች ሲደረግ የነበረዉ የቁርአን ሂፍዝ ዉድድር በነገዉ እለት ፍፃሜዉን ሲያደርግ በሁለቱም ፆታ በአንደኝነት ለሚያጠናቅቁ ተወዳዳሪዎች የኡምራ ፓኬጅ ሽልማት ሲበረከትላቸዉ ሁለተኛ ለሚወጡ 50ሺ ሶስተኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ደሞ የ30ሺ ብር ሽልማት ይበረከትላቸዋል

የወንዶቹን ዉድድር በወንድ ዳኞች በረያን መስጂድ ሲያከናዉን የሴቶቹ የፍፃሜ ዉድድር ደሞ በሴት ዳኞች አዲስ አበባ መጅሊስ ጊቢ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይደረጋል

ሁላቹም ቦታዉ ድረስ መጥታችሁ እንድትታደሙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን

ሰአት ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
Mujib Amino

27/02/2026

ዙ ኑዋስ እና አይሁዶች||የሁዶች||

27/02/2026

የቃሩን ታሪክ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Islaamummaafi-ለኢስላም ነው። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Islaamummaafi-ለኢስላም ነው።:

Share