ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ Wengelin Lehzbachin Tube

ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ Wengelin Lehzbachin Tube SUBSCRIBE YouTube ➢ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

05/02/2023
"ሙሉ መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ .150 - Mezmure Dawit  Chapter 1 - 150" https://youtu.be/x0Qjjy_iaEA
15/10/2022

"ሙሉ መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ .150 - Mezmure Dawit Chapter 1 - 150"
https://youtu.be/x0Qjjy_iaEA

 #ለወንጌል  ራስን ማዘጋጀት  ሲባል  ቃሉን  ለመስማት ፍቃደኛ  መሆንና ከልብ  መነሳሳት  መትጋት የሕሊናን  በር ክፍቶ  ቃሉን ለመስማት  ከልብ መፈለግ  ማለት ነው ጥበበኛ ሰሎሞን እንዲ...
16/09/2021

#ለወንጌል ራስን ማዘጋጀት ሲባል ቃሉን ለመስማት ፍቃደኛ መሆንና ከልብ መነሳሳት መትጋት የሕሊናን በር ክፍቶ ቃሉን ለመስማት ከልብ መፈለግ ማለት ነው ጥበበኛ ሰሎሞን እንዲህ ይላል #የልብ መዘጋጀት #ከሰው ነው "ምሳ 16:1/ኤፌ 6:15 /ሉቃ12:35
#ወንጌልንለህዝባችንቲዩብ
SUBSCRIBE👇
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

📚
JOIN
ሼር ሼር በማደርግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ሁኑ

🌼            🌼        🌼     🌼    🌼🌼          እኳን ከዘመነ ማቴዎስ🌼                  🌼                  🌼🌼        ወደ ዘመነ 🌼      ...
11/09/2021

🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 እኳን ከዘመነ ማቴዎስ🌼
🌼 🌼
🌼 ወደ ዘመነ 🌼
ማርቆስ 🌼 🌼
🌼 በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ🌼
ከአዲስ ዓመት በአለፈ በገጠሩ ምድር ቅዱስ ዮሐንስ በእቁጣጣሽ አይሸፈንም በደንብ ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ይታሰባል ወደ ከተማው ስንመጣ ቢታሰብም ምድር ስለምትሰጠው አበባ በእንቁጣጣሽ ይሸፈና ነገር ግን ቅዱስ ዮሐንስ
የዘለዓለም ህይወት የሚስገኘውን የማይበሰብሰውን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ያስተማረ ወንጌላዊ ነው ለዚህም ገጠሩ ከከተመው በበለጠ የቅዱስ ዮሐንስን የአተምህሮ የወንጌላዊነት ትርጉም ተረድተዋል የምድራዊ #ምልጭልጭ ሁሉ #ያልፋል
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
በዚች ዕለት ዓመታዊ የዝክረ በዓል ነው የወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ትድረሰን
#ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA

🌼    🌼            🌼        🌼     🌼    🌼🌼          🌼                  🌼           #የዐውዳመት ዝማሬ #መኃልየመኃልይዘሰሎሞን2:11    🌼🌼🌼🌼🌼...
11/09/2021

🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
#የዐውዳመት ዝማሬ
#መኃልየመኃልይዘሰሎሞን2:11
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንሆ፥ ክረምት ዐለፈ ፥ ዝናቡም ዐልፎ ሄደ። አበባዎች በምድር ላይ ተገለጡ ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ ፥ የቍርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ። https://youtu.be/-8P9LZ1I504

🌼  🌼 🌼 🌼የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በመላው ዓለም ለምትገኙ በሙሉ እኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በህይወት በጤና በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁዘመኑ በእግዚአብሔር የተወደደ ዘመን ...
11/09/2021

🌼 🌼 🌼 🌼
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
በመላው ዓለም ለምትገኙ በሙሉ እኳን ከዘመነ ማቲዎስ
ወደ ዘመነ ማርቆስ
በህይወት በጤና በሰላም
አሸጋገረን አሸጋገራችሁ
ዘመኑ በእግዚአብሔር የተወደደ
ዘመን ያድርግልን
የዘመን በአለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ለዚህ አድርሶናልና ✝ “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
መዝሙር 65፥11 ✝
#ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA

እኳን ለቅዱስ ሩፋኤል  በዓለ ሲመቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ።"                     ጦቢት፲፪፥፲፭ የዋህ የምህረትና የረድ...
08/09/2021

እኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሲመቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ።"
ጦቢት፲፪፥፲፭

የዋህ የምህረትና የረድኤት መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ከስራዎቹ አንፃር በተለያየ ስም ይጠራል ለአብነት ያክል፦

"ፈታሄ ማህጸን"ይባላል። እናቶች ሲወልዱ ምጥ እንዳይበዛባቸዉ የሚራዳ መልአክ ስለሆነ አያሌ ክርስቲያኖች ማርገዛቸዉን ካወቁ ጀምሮ ድርሳኑን በማንበብ መልኩን በመድገም ጠበሉን በመጠጣት ሰዉነታቸዉን በመቀባት ይለምኑታል፡፡እንደ እምነታቸዉ ጽናት ይደረገላቸዋል፡፡

"ዐቃቤ ኖኀቱ ለአምላክ"ይባላል፡፡ ሰማያዉያን መዛግብት በእጁ የሚጠበቅ በመሆኑ ።

"መራሔ ፍኖት"ይባላል፡፡ ጦቢትን በቀና መንገድ መርቶታልና፡፡

"መልአከ ክብካብ"ይባላል፡፡ ጦቢያና ሣራን ያጋባ ጋብቻቸዉን የባረከ በመሆኑ፡፡

"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" መዝ፴፬፥፯ #ወንጌልንለህዝባችንቲዩብ
SUBSCRIBE👇
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

📚
JOIN
ሼር ሼር በማደርግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ሁኑ

 #አእይንተ ጦቢት ✞አዕይንተ ጦቢት ከሰተ ወአጋንንተ ሰደደ (፪)ዘይትሃጽፍ ነደ(፪)ሩፋኤል ዘይትሃጽፍ ነደ(፪) #ትርጉምአጋንንትን ሰደደ የጦቢትን አይን ገለጠ እሳትን የሚለብስ ሩፋኤል ‹‹ከ...
08/09/2021

#አእይንተ ጦቢት ✞

አዕይንተ ጦቢት ከሰተ ወአጋንንተ ሰደደ (፪)
ዘይትሃጽፍ ነደ(፪)ሩፋኤል ዘይትሃጽፍ ነደ(፪)
#ትርጉም
አጋንንትን ሰደደ የጦቢትን አይን ገለጠ እሳትን የሚለብስ ሩፋኤል

‹‹ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ›
ጦቢት፲፪፥፲፭
ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ

💠 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፫ 💠 " Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓት...

https://youtu.be/0IBoo0eGw9w
27/08/2021

https://youtu.be/0IBoo0eGw9w

"ሞትማ ለመዋቲ ይገባል ይገባል" - ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ Motma lemewati Yigebal - Like Mezemran kinetbeb w/Kirkos lyrics ▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾▾ us on ...

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!"አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቅት ኤፌ ፬፡፭"“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማር6፥15 "አንተ ግን ...
24/08/2021

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
"አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቅት ኤፌ ፬፡፭"
“ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማር6፥15

"አንተ ግን በተማርኽበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደተማርኸው ታውቀዋልሕና።2ኛጢሞ3፥14

የዩቲብ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

#ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑበዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች #በቪዲዮ ፣ ፣ መዝሙሮች ፣ ትረካዎች ...

21/08/2021

#እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አዘጋጀ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች ቃሉንም የምትፈጽሙ ብርቱዎችና ኃያላን የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክት ሁሉ እግዚአብሔርን ባርኩ
ሠራዊቱ ሁሉ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮች እግዚአብሔርን ባርኩ
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ (መዝ102(103 ቁ:19)
#ወንጌልንለህዝባችንቲዩብ
SUBSCRIBE👇
https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
📚
JOIN
ሼር ሼር በማደርግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ሁኑ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌልን ለህዝባችን ቲዩብ Wengelin Lehzbachin Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share