ወንጌል ስለ ልጁ ነው

ወንጌል ስለ ልጁ ነው This page is created to reflect Jesus Christ.

10/05/2026

ወንጌልን 🔥🔥🔥🔥

09/05/2026

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ሐዋ 4÷12


የተባረከ ልጅ እና እናት 😘😘

ባርኳቸው

" ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን። እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።" (የ...
07/05/2026

" ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን። እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።" (የሐዋርያት ሥራ 18:9-10)

ኑ ወደ ኢየሱስ፣ ኑ ኸደ ዘላለም ህይወት፣ ኑ ወደ መንግስተ ሰማይ _____

06/05/2026

ማንም ሰው የማይከስርበት እውነት ወንጌል ነው

እሩቅ የማየው እሩቅ የምያስከደኝን እግዚአብሔርን ተማምኜ ነውፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ምሳሌ 21-31ምንጭ: Deborah Belachew
04/05/2026

እሩቅ የማየው እሩቅ የምያስከደኝን እግዚአብሔርን ተማምኜ ነው

ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ምሳሌ 21-31

ምንጭ: Deborah Belachew

02/05/2026

ልትሰሙት የሚገባ መልዕክት 👂👂👂

" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
24/04/2026

" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)

21/04/2026

መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ÷  ፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው። ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃ...
08/04/2026

መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ÷ ፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው። ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።(1ኛ ቆሮ 1፥22-24)

Deborah Belachew

“እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።” ኤፌሶን 3፥7 Tadesse
05/04/2026

“እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።” ኤፌሶን 3፥7

Tadesse

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌል ስለ ልጁ ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share