spiritual Youth

spiritual Youth “መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥15

  encounter Worship night
16/09/2024

encounter
Worship night

Jesus encounter
03/09/2024

Jesus encounter

Jesus encounter
26/08/2024

Jesus encounter

ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው።
25/08/2024

ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው።

በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው summer camp ደረሰ......... ከፊታችን ሰኞ ከነሐሴ 20 ጀምሮ እስከ 25 ለተከታታይ 5 ቀናት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል. Jesus encounter በሚል መሪ ...
25/08/2024

በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው summer camp ደረሰ......... ከፊታችን ሰኞ ከነሐሴ 20 ጀምሮ እስከ 25 ለተከታታይ 5 ቀናት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል. Jesus encounter በሚል መሪ ቃል በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ሁላችሁም ፕሮግራማቹን በማስተካከል ለመምጣት እንድትዘጋጁ ከአሁኑ እናስስባለን
አይቀርም። Jesus encounter ለመመዝገብ በ፡-+251943880671+251965178626 ይደውሉ።

ሰላም እንዴት ናችሁ ከፊታችን ነሐሴ 20 እስከ 25 በየዓመቱ የሚዘጋጀው የsummer camp ፕሮግራማችን jesus encounter በሚል መሪ ቃል ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል በ...
19/08/2024

ሰላም እንዴት ናችሁ ከፊታችን ነሐሴ 20 እስከ 25 በየዓመቱ የሚዘጋጀው የsummer camp ፕሮግራማችን jesus encounter በሚል መሪ ቃል ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል በመሆኑም የቀረንም ቦታ ጥቂት ስለሆነ ከስር በተቀመጠው ስልክ ቁጥር እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ለመመዝገብ
በ፡-
+251943880671
+251965178626
ይደውሉ።

01/09/2023
የፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 27  ልዩ የአምልኮ ድግስ  #ልዩ #የአምልኮ ፕሮግራም #በእለቱም  #ከዘማሪ ይህሳቅ ሰዲቅ  #ከዘማሪ ብርሃነ መሰቀል  #ከዘማሪ ጸጋ ጌታችው  #ከዘማሪ ኤፍሬም ጥላሁን...
30/08/2023

የፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 27 ልዩ የአምልኮ ድግስ
#ልዩ #የአምልኮ ፕሮግራም
#በእለቱም #ከዘማሪ ይህሳቅ ሰዲቅ #ከዘማሪ ብርሃነ መሰቀል #ከዘማሪ ጸጋ ጌታችው #ከዘማሪ ኤፍሬም ጥላሁን በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ያገለግሉናል
👉 አድራሻ -አየር ጤና ግራር ኮንደሚንየም ጀርባ 100ሜ ገባ ብሎ

የፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 27  ልዩ የአምልኮ ድግስ  #ልዩ #የአምልኮ ፕሮግራም #በእለቱም  #ከዘማሪ ይህሳቅ ሰዲቅ  #ከዘማሪ ብርሃነ መሰቀል  #ከዘማሪ ጸጋ ጌታችው  #ከዘማሪ ኤፍሬም ጥላሁን...
30/08/2023

የፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 27 ልዩ የአምልኮ ድግስ
#ልዩ #የአምልኮ ፕሮግራም
#በእለቱም #ከዘማሪ ይህሳቅ ሰዲቅ #ከዘማሪ ብርሃነ መሰቀል #ከዘማሪ ጸጋ ጌታችው #ከዘማሪ ኤፍሬም ጥላሁን በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ያገለግሉናል
👉 አድራሻ -አየር ጤና ግራር ኮንደሚንየም ጀርባ 100ሜ ገባ ብሎ

ነሀሴ 27 ልዩ የአምልኮ ምሽት ከ9 ሰዓት ጀምሮ አየርጤና ግራር ኮንደሚኒየም መጨረሻ 100 ሜ ገባ ብሎ አይቀርም
29/08/2023

ነሀሴ 27 ልዩ የአምልኮ ምሽት ከ9 ሰዓት ጀምሮ አየርጤና ግራር ኮንደሚኒየም መጨረሻ 100 ሜ ገባ ብሎ አይቀርም

Address

Addis Ababa

Telephone

+251900580324

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when spiritual Youth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share