ኖላዊ ሚዲያ nolawi media

ኖላዊ ሚዲያ nolawi media ‹የክርስቶስ ልደት የመላው ሰው የልደት ቀን ነው››ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ሰንበት ትምህርት ቤቴ ልጅነቴ

ይህንን ስቃይ ምን አይነት አንደበት ነው የሚናገረው ምን አይነት ጆሮ ነው የሚሰማው ምን አይነት አዕምሮ ነው የሚቀበለው
07/04/2026

ይህንን ስቃይ ምን አይነት አንደበት ነው የሚናገረው ምን አይነት ጆሮ ነው የሚሰማው ምን አይነት አዕምሮ ነው የሚቀበለው

05/04/2026
 #ማኅበረ ቅዱሳንን መነካካት ሌላ እንደምታ አለው!!! #ኢጃትን ጨምሮ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት የሌሉበት ማኅበር የለም ። #ማኅበረ ቅዱሳን  ለእውነተኛ የቤተክርስቲያን ማኅበራት መሠረት ነው...
11/01/2026

#ማኅበረ ቅዱሳንን መነካካት ሌላ እንደምታ አለው!!!
#ኢጃትን ጨምሮ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት የሌሉበት ማኅበር የለም ።
#ማኅበረ ቅዱሳን ለእውነተኛ የቤተክርስቲያን ማኅበራት መሠረት ነው።
#ማኅበረ ቅዱሳንን በዓለማ የሚቃወሙ ማኅበራት ካሉ ጀርባቸው ሌላ ነውና መርምሩ ። #መጨረሻው ጥፋት ነውና።
#ነገር ግን በማኅበራት መካከል የሚደረጉ የሀሳብ ፍጭቶች ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ ዕድገት መልካም ናቸውና ችግር የላቸውም ።
#ለምሳሌ እኔና ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተዋወቅነው በ2005ዓ/ም ማኅበረ ቅዱሳን ወደ ደምቢዶሎ ባደረገው ሐዋርያዊ ጉዞ ነው። ያነ ዲያቆን ሄኖክ የከርቸሌ ቅዱስ ሚካኤል ሰ/ት/ቤት ተማሪ ነው ደ #አሁን ለደረሰበት ዕድገት ማኅበረ ቅዱሳን የማይተካ ሚና አለው።
#ከዚያ በኋላ ነው ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ አገልጋይ የሆነው። #በአጠቃላይ የሀሳብ ፍጪት ችግር የለውም።
#የቤተክርስቲያን ማኅበራት ለሁለንተናዊ የቤተክርስቲያን ዕድገት በመልካም ግኑኝነት ላይ የተመሠረተ የሀሳብ ፍጭትን ማዕከል እንዲያደርጉ የሁላችንም ድርሻ ነው

ኦርቶዶክስየራሷ⛪️ 1.ዶግማ⛪️ 2.ቀኖና⛪️ 3.ሥርዓት⛪️ 4.ትውፊት⛪️ 5.አስተምህሮ⛪️ 6. ኢየሱስ⛪️ 7. ነገረ ክርስቶስ⛪️ 8.ታሪክ⛪️ 9. ዜማ⛪️ 10.ንዋያተ ቅድሳት⛪️ 11. ቋንቋ...
07/01/2026

ኦርቶዶክስ
የራሷ
⛪️ 1.ዶግማ
⛪️ 2.ቀኖና
⛪️ 3.ሥርዓት
⛪️ 4.ትውፊት
⛪️ 5.አስተምህሮ
⛪️ 6. ኢየሱስ
⛪️ 7. ነገረ ክርስቶስ
⛪️ 8.ታሪክ
⛪️ 9. ዜማ
⛪️ 10.ንዋያተ ቅድሳት
⛪️ 11. ቋንቋ
⛪️ 12. ፊደል
⛪️ 13. ነጠላ
⛪️ 14. ጧፍ
⛪️ 15. እጣን
⛪️ 16. ጥምቀት
⛪️ 17. ቁርባን
⛪️ 18. ጌታ
⛪️ 19. ጳጳሳት
⛪️ 20. ቀሳውስት
⛪️ 21. ዲያቆናት
⛪️ 22. የቀን መቁጠሪያ
⛪️ 23.ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ
⛪️ 24.መዝሙር
⛪️ 25. ሥግደት
⛪️ 26. ቅዳሴ
⛪️ 27. ሰዓታት
⛪️ 28. ንግስ
⛪️ 29.ገድላት
⛪️ 30. ተዓምራት
⛪️ 31. ፀበል
⛪️ 32. ነገረ ማርያም
⛪️ 33.ነገረ መላዕክት
⛪️ 34. መፅሃፍ ቅዱስ
⛪️ 35. የአባቶች አስተምህሮ
⛪️ 36.ሱባኤ
⛪️ 37. ወረብ
⛪️ 38. አፅዋማት
⛪️ 39. ችቦ
⛪️ 40. ደመራ
⛪️ 41. ከተራ
⛪️ 41. ጅራፍ
⛪️ 42. እምነት
⛪️ 43.ምፅዋት
⛪️ 44. ሻማ
⛪️ 45. ከበሮ
⛪️ 46. ዘቢብ
⛪️ 47. የፀሎት መፃህፍት
⛪️ 48. ማህተብ
⛪️ 48. ባንዲራ
⛪️ 49. መቋሚያ
⛪️ 50. ፀናፅል
⛪️ 51.አምልኮ
⛪️ 52. አለባበስ
⛪️ 53. ሠማያዊ ሥርዓት
⛪️ 54. በዓላት
⛪️ 55. ወግ
⛪️ 56. ምስጢራት
⛪️ 57. ሠማዕታት
⛪️ 58. ፃድቃን
⛪️ 59. ሜሮን
⛪️ 60. ስንክሳር
⛪️ 61.ግፃዌ
⛪️ 62. ምስባክ
⛪️ 62. ቅኔ
⛪️ 63. መስቀል
⛪️ 65. ቤተ ክርስቲያን
⛪️ 66. ገዳም
⛪️ 67. ደውል
⛪️ 68. ምልክት
⛪️ 69. ቅኔ ማህሌት
⛪️ 70. ወረብ
⛪️ 71. እምነት
⛪️ 72. መቅደስ
⛪️ 72. ጥምጣም
⛪️ 73. ዝክር
⛪️ 74. ፀሎተ ፍትሃት
⛪️ 75. እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ (12 ጊዜ)
⛪️ 76. በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ (12 ጊዜ)
⛪️ 77. አንድምታ
⛪️ 78. ማርያም
⛪️ 79. ኃይማኖት አበው
⛪️ 80. ፀሎተ ሃይማኖት
⛪️ 81. ታቦት
⛪️ 82. ዣንጥላ
⛪️ 83. ስዕለት
⛪️ 84. ባህታውያን
⛪️ 85. መነኮሳት
⛪️ 86. ቅዱሳን አንስት
⛪️ 87.ፅዋ ማህበር
⛪️ 88. ሰሞናውያን
⛪️ 89.አርድዕት
⛪️90. አበ ምኔት
⛪️ 91.እመ ምኔት
⛪️ 92. መናንያን
❤❤❤ ያላት የማንንም የማትፈልግ ስንዱ እመቤት ናት

05/01/2026

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ /2/
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
የፍቅርን ሕይወት እንድትለብሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አዝ
ሁሉን በሚችል በአምላክ ጥላ
በእረፍት ውኃ ስር አርፈናልና
ሰላምና ፍቅር ሕይወት በሚሰጥ
ወደ ጌታችን እንሂድ እንሩጥ
አዝ
ምሕረትና ፍርድ በእጁ የያዘው
የሰላም አባት መድኅኔዓለም ነው
ሕይወት የሆነን በመስቀል ውሎ
ብርሃንን ሰጠን ጨለማን ሽሮ
አዝ
የሚያስደነግጥ የሚያስጨንቀን
ይጠፋልና እርሱን ተማጽነን
በቀን ከሚበር ፍላጻ ሁሉ
ይታደገናል በቅዱስ ቃሉ
አዝ
እግርህ በድንጋይ እንዳይመታ
በፈተና ውስጥ እንድትበረታ
መቅሠፍት ከቤትህ እንዲከለከል
ይጠብቅሃል ሌሊትና ቀን
አዝ
ስሙን ያወቀ ሕይወት መሆኑን
ይመላለሳል ከኀይል ወደ ኀይል
ረጅም ዕድሜ ይጠግባል እርሱ
ብርሃን ይሆናል የጸጋ ልብሱ
አዝ
አቤቱ አንተ ተስፋ ነህና
የምትመግብ የፍቅር መና
ማዳንህ እኛን አስደስቶናል
እንዲህ ያለ ክብር ከየት ይገኛል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኖላዊ ሚዲያ nolawi media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ኖላዊ ሚዲያ nolawi media:

Share