Z kingdom of GOD

Z kingdom of GOD Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Z kingdom of GOD, Religious organisation, Albastros Tesfaye, Addis Ababa.

Yes✅✅✅✅
20/08/2025

Yes✅✅✅✅

" በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6: 2)
20/03/2021

" በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6: 2)

ዛሬ የረገጥነው መሬት ነገአችንን ይነግረናል ረግጠን ረግጠን...ሲያበቃልን እኛም አፈር ሆነን ረጋጭ የነበርን ተረጋጭ እንሆናለን።ፍፃሜህ የሞት ሞት እንዳይሆን ነፍስህን ታተርፍ ዘንድ የተኛህ ...
15/06/2020

ዛሬ የረገጥነው መሬት ነገአችንን ይነግረናል
ረግጠን ረግጠን...ሲያበቃልን እኛም አፈር ሆነን ረጋጭ የነበርን ተረጋጭ እንሆናለን።
ፍፃሜህ የሞት ሞት እንዳይሆን ነፍስህን ታተርፍ ዘንድ የተኛህ ሀሉ ንቃ!
ቃታው ተስቦ ሩጫው ከጀመረ ሰነባብቷል የመጨረሻው ደውል ሊመታ ሽርፍራፊ ሰከንዶች አንደቀሩት ጊዜው ይናገራል የቀደመህን ሳታይ በጊዜ ሮጠህ መጨረሱን ተያያዘው። አስተውል በዚህ ሩጫ ለይ ሀሜት,ዝሙት,ጥላቻ,ዘረኝነት,ገንዘብን መውደድ ,ምድራዊ የሆኑ ነገሮች በሙሉ ከውድድሩ ውጪ ናቸው ምክንያቱም በዚህ ውድድር ላሸነፈው ሳይሆን በጊዜው ለጨረሰው የሚሰጠው የወርቅ ሜዳሊያና የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ሳይሆን የፅድቅ አክሊል(የዘለአለም ህይወት) ነው።

" እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።"
(ወደ ዕብራውያን 12: 1-2)

፨ አዋጅ ለሚሰማኝ ሁሉ ፨

" በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6: 2)

07/04/2020

አትቅሉ በሀይማኖት ስም
በግፍ ላይ አምላክ አይከብርም
ሲነሳ ፈራጁ ከላይ
ይበልጣል የእጃቹ ድንጋይ

14/02/2020

"14፤ ሞትና ሲኦልም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሉ። ..."
(የዮሐንስ ራእይ 20:14፤)

Address

Albastros Tesfaye
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Z kingdom of GOD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share