Prophet Alexander Esayas

Prophet Alexander Esayas “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12

ህይወቱን ለሰጠኝ ጌታ ዘመኔን መስጠት አይከብደኝም 🙏🏻
(3)

20/04/2026
20/04/2026

🥰 አምልኩ በዝማሬ

19/04/2026

# ዘምሩ ለጌታ

ተከፍቷል🙌 የበረከት በር፥ የስራ በር ፥የውጪ በር ፥የትዳር በር ፥የተዘጋባቹ የትኛው በር በኢየሱስ ስም ሃይል ተከፈተ። አሜን ለሚል ይሁንለት። ሼር አድርጉ።
19/04/2026

ተከፍቷል🙌 የበረከት በር፥ የስራ በር ፥የውጪ በር ፥የትዳር በር ፥የተዘጋባቹ የትኛው በር በኢየሱስ ስም ሃይል ተከፈተ። አሜን ለሚል ይሁንለት። ሼር አድርጉ።

19/04/2026
18/04/2026

ፀሎት

  ከነገ እሁድ ቀን 11 ጀምሮ እስከ ቀን 30 ድረስ ከየት መጣ እንዴት ሆነ የሚያስብል ድንገተኛ ያልተጠበቀ የበረከት በር ይከፈታል። አሜን ለሚል ይሁንለት። ሼር አድርጉ።
18/04/2026

ከነገ እሁድ ቀን 11 ጀምሮ እስከ ቀን 30 ድረስ ከየት መጣ እንዴት ሆነ የሚያስብል ድንገተኛ ያልተጠበቀ የበረከት በር ይከፈታል። አሜን ለሚል ይሁንለት። ሼር አድርጉ።

🔴   ሰው ኢየሱስን ካላገኘ ተቅበዝባዥ ነው ።  እውነተኛ እረፍት  ያገኘነው በኢየሱስ ነው ✋🥰
16/04/2026

🔴 ሰው ኢየሱስን ካላገኘ ተቅበዝባዥ ነው ።
እውነተኛ እረፍት ያገኘነው በኢየሱስ ነው ✋🥰

14/04/2026

የአገልግሎት፣ የስራ፣ የትዳር እና የቢዝነስ በር በኢየሱስ ስም ሀይል ተከፈተላችሁ !




አድራሻ፦ 22 ከሴንተራል ሸዋ ሆቴል አጠገብ ወይም ከኤፍራታ ህንጻ ፊት ለፊት አስፓልት ተሻግሮ
( ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 09-95-44-28-28 // 09-07-26-35-23 )

ፋሲካም , ትንሳኤም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።  እርሱ ኢየሱስ ደግሞ በሚያምኑት እና በተረዱት ውስጥ ይኖራል  ነገር ግን ጥያቄው ስንቱ ነው በውጡ ያለውን የትንሳኤን መንፈስ በነገር ሁሉ ሚገልጠ...
13/04/2026

ፋሲካም , ትንሳኤም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ ኢየሱስ ደግሞ በሚያምኑት እና በተረዱት ውስጥ ይኖራል ነገር ግን ጥያቄው ስንቱ ነው በውጡ ያለውን የትንሳኤን መንፈስ በነገር ሁሉ ሚገልጠው ?

ክርስቶስን ከሙታን ያስነሳው ያው መንፈስ በእኛ ውስጥ ማደሩ ይደንቀኛል 🔥

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Alexander Esayas posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Alexander Esayas:

Share