St Mary's Chrstian Fellowship

St Mary's Chrstian Fellowship ዮሐንስ 13
እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።

Do not miss it❤️
27/12/2023

Do not miss it❤️

25/07/2022
''ሕብረታችን ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።''1ኛ ዩሐንስ 1÷3ውድ የ1ኛ አመት ተማሪዎች፣ወደ ጊቢ ለመግባት ዝግጅት ላይ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🥳🥳ስለሆነም በቅድስት...
19/05/2022

''ሕብረታችን ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።''
1ኛ ዩሐንስ 1÷3

ውድ የ1ኛ አመት ተማሪዎች፣ወደ ጊቢ ለመግባት ዝግጅት ላይ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🥳🥳ስለሆነም በቅድስት ማሪያም ዩንቨርስቲ ለመግባት የወሰናችሁ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ስለጊቢያችን ማወቅ ሚያስፈልጋቹን መረጃ እንዲሁም ወደ ህብረታችን(fellowship) መቀላቀል እንድትችሉ በነዚህ ስልኮች በመደወል መሪዎችን እንድታኙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏🙏
ዲቦራ 0934420817
ኤፍሬም 0978155294
በእምነት 0974195055
ናቲ 0977010293
ሊድያ 0965290111
ካሌብ 0945964072

ከቅድስት ማሪያም ዩንቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት(fellowship)
ሼር በማድረግ ተባበሩን 🙏🙏🙏

😍😍😍እንወዳችኋለን 😍😍😍😍

የጌታችን የኢየሱስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በቅ/ማርያም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት"....ሕያዋን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም፡፡   ሉቃ 24÷5እንኳን...
24/04/2022

የጌታችን የኢየሱስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በቅ/ማርያም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
"....ሕያዋን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም፡፡ ሉቃ 24÷5

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

Don't miss it!
16/04/2022

Don't miss it!

Well come!!!
05/04/2022

Well come!!!

Well come to st Mary's university fellowship
02/04/2022

Well come to st Mary's university fellowship

Watch "“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”  1ኛ ጢሞ 1፥15" on YouTube
07/01/2022

Watch "“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” 1ኛ ጢሞ 1፥15" on YouTube

የጌታችን የኢየሱስ የልደት መታሰቢያ በአል በቅ/ማርያም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
06/01/2022

የጌታችን የኢየሱስ የልደት መታሰቢያ በአል በቅ/ማርያም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት

Address

አድራሻ: ሜክሲኮ ልደታ ሙሉ ወንጌል አረቄ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚያስገባው መንገድ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St Mary's Chrstian Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share