Pastor Kasse Kebede

Pastor Kasse Kebede Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Kasse Kebede, Religious organisation, ayer tena, china camp, Addis Ababa.

19/12/2025
29/08/2024

ጌታ በቂ ምስጋናችን
"... እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።"
ኢሳይያስ 43 ፥ 17 - 19

ፈጽሞ ልባችሁ አይፍራ። “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”
— ሮሜ 8፥15

ስለዚህ ውድ የአባቴ ቡሩካን፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ፊልጵስዩስ 4፥4-6 ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ።
ፓሰተር ካሴ

Address

Ayer Tena, China Camp
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Kasse Kebede posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share