Vision for world

Vision for world ወንጌል ለአለም

21/11/2021
" በዚህ ጊዜ . . . "     " በዚህ ጊዜ ቸል ብትዪ ዕረፍትና መዳን ለአይሁድ ከሌላ ስፍራ ይሆንላቸዋል፥ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ...
07/11/2021

" በዚህ ጊዜ . . . "
" በዚህ ጊዜ ቸል ብትዪ ዕረፍትና መዳን ለአይሁድ ከሌላ ስፍራ ይሆንላቸዋል፥ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል? "
(መጽሐፈ አስቴር 4:14)

" . . . ምነው ተኝተሃል? እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደ ሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ አለው። "
(ትንቢተ ዮናስ 1:6)
በዚህ ጊዜ እንደ አማኝ ግለሰብ ፣ እንደ ቤተሰብ ፣ እንደ ቤተክርስቲያን ፦
☞በዚህ ጊዜ አለመፀለይ
ከስንፍናም በላይ ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ "መተኛት"
ከመንፈሳዊ ድንዛዜም ያለፈ ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ አለመፆምና አለመፀለይ
ከመንፈሳዊ ሙትነትም በላይ ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ ንስሀ አለመግባት
ከሞት ጋር ቃልኪዳን መግባት ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ በተሰበረና በተዋረደ ልብ የጌታን ፊት አለመፈለግ
የመውጊያውን ብረት መቃወም ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ በለቅሶና በዋይታ በእግዚአብሔር ፊት አለመውደቅ
ከእልከኝነትም ያለፈ ነው፡፡
☞በዚህ ጊዜ ቆም ብሎ አለማሰብ
በመንፈሳዊ ጨለማ የመከበብ ማሳያ ነው፡፡
♥ በመፀለይ ራሳችንንና ሌሎችን ማስመለጥ ይሁንልን፡፡ ♥

07/11/2021
👉ከነገ ጀምሩ!👉አንድን እጅግ ወሳኝ ሕግና መርህ ላስታውሳችሁ ወይም ላስተዋውቃችሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ስንጀምር መጀመሪያ ማሰብና ማቀድ ያለብን እንዴትና መቼ እንደምንጀምረው ብቻ ሳይሆን የጀ...
04/11/2021

👉ከነገ ጀምሩ!

👉አንድን እጅግ ወሳኝ ሕግና መርህ ላስታውሳችሁ ወይም ላስተዋውቃችሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ስንጀምር መጀመሪያ ማሰብና ማቀድ ያለብን እንዴትና መቼ እንደምንጀምረው ብቻ ሳይሆን የጀመርነውን ነገር ወደየት እንደምንወስደውና በምን መልኩ እንዲጠናቀቅ እንደምንፈልግ ሊሆን ይገባዋል፡፡

👉መጨረሻውን በቅጡ ሳታውቁት የጀመራችሁት ነገር በየመንገዱ እየለጣጠፋችሁት የምትሄዱት ነገር ነው፡፡ መጨረሻውን በአይነ-ህሊናችሁ አይታችሁ ስላልጀመራችሁት መጨረሻውን አታውቁትም፡፡ ስለዚህ ደረሳችሁበትን ሁሉ የመቀበል ዝንባሌን ልታዳብሩ ትችላላችሁ፡፡ ወይም ደግሞ በየመንገዱ ጉዞው ከበድ ሲል ወደቀለለው አቅጣጫን የመለዋወጥ ሁኔታ ውስጥ መግባታችሁ አይቀርም፡፡

👉አንድን ነገር ከጀመራችሁና እጃችሁ ካስገባችሁ በኋላ ወደየት እንደምትወስዱትና ምን እንደምታደርጉት ለማወቅ የሚደረግ ጥረት አድካሚ፣ አሳሳችና መጨረሻው የት እንደሚሆን የማይታወቅ ሂደት ነው፡፡ ስለሆነም . . .

# ማንኛውንም ግንኙነት ስትጀምሩ በተቻላችሁ መጠን ያንን ግንኙነት ወደየትና የት ድረስ ለመውሰድ እንደፈለጋችሁና እንዳሰባችሁ እርግጠኞች ሁኑ፡፡

# አንድን ስራ ወይም ተግባር ከመጀመራችሁ በፊት ያንን የምትጀምሩትን ነገር ወደየት እና የት ድረስ እንደምትወስዱት እርግጠኞች ሁኑ፡፡

# አንድን መረጃና ማስረጃ እጃችሁ ለማስገባት ከመሞከራችሁ በፊት ያንን መረጃና ማስረጃ ወደየት እና የት ድረስ እንደምትወስዱት እርግጠኞች ሁኑ፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏

https://telegram.me/worldvisioninternationalmition

👉የካትሪን ኩልማን የመጨረሸ ልብን የምነከ ንግግር 😭አይቼው ለማላውቅ ለእርሱ መላውን ህይወቴን ሰጥቼወለሁ በፊቱ በቆምኩ ጊዜ ምን እንደምለው በትክክል አውቃለሁ ። ያንን አስደናቅ የሆነ የኢየ...
29/10/2021

👉የካትሪን ኩልማን የመጨረሸ ልብን የምነከ ንግግር 😭
አይቼው ለማላውቅ ለእርሱ መላውን ህይወቴን ሰጥቼወለሁ በፊቱ በቆምኩ ጊዜ ምን እንደምለው በትክክል አውቃለሁ ። ያንን አስደናቅ የሆነ የኢየሱስን ፊት በተመለከትኩ ጊዜ አንድ ነገር ብቻ ነው የምለው

29/10/2021
 #ከአቅመችሁ በለይ በሆነ መንገድ እየለፍችሁ የለችሁ እግዚአብሔር እየሰለጣነችሁ መሆኑን አትዘንጉ። # ቀጭኔ ልጅ ስትወልድ ልጁአን እግሮቹ እንድጣነክር ደገግመ ትጥለላች፤ እንትጎደ ፈልገ ሰይ...
27/10/2021

#ከአቅመችሁ በለይ በሆነ መንገድ እየለፍችሁ የለችሁ እግዚአብሔር እየሰለጣነችሁ መሆኑን አትዘንጉ።

# ቀጭኔ ልጅ ስትወልድ ልጁአን እግሮቹ እንድጣነክር ደገግመ ትጥለላች፤ እንትጎደ ፈልገ ሰይሆን እንትጠነክር ብለ ነው።

# በህወታችን የምገጥሙን challengeች ሁሉ ከተጣቀምንበት ለላውጥ ነው።

የዝህ ግሩፕ አላማ:- ከእኛ አቅም በለይ ያሆነውን መልከም ነገር የምነይበትን አቅም ሰንቃን ለመነሰትነ እና ሀሰብ ለመለዋወጥ ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vision for world posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share