Niser Reformed international church

Niser Reformed international church ወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ:2ጢሞ4:5

🔴ልዩ ትምህርታዊ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ንስር የተሃድሶ ቤተክርስቲያን ሰኔ 5 እና 7 አርብ እና  እሁድ ከ ቀኑ 10:00 ሰዐት ጀምሮ አድራሻ ጎተራ ሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ አጠገብ አቦኝ ሕ...
10/06/2026

🔴ልዩ ትምህርታዊ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ንስር የተሃድሶ ቤተክርስቲያን ሰኔ 5 እና 7 አርብ እና እሁድ ከ ቀኑ 10:00 ሰዐት ጀምሮ አድራሻ ጎተራ ሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ አጠገብ አቦኝ ሕንፃ ግራውንድ ለበለጠ መረጃ 0929045428
ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል

 #አርብ ልዩ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን   ዘፍጥረት :-3510: እግዚአብሔርም፦ ስምህ ያዕቆብ ነው፤ ከእንግዲህም ወዲህ ስምህ ያዕቆብ ተብሎ አይጠ...
28/04/2026

#አርብ ልዩ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

ዘፍጥረት :-35
10: እግዚአብሔርም፦ ስምህ ያዕቆብ ነው፤ ከእንግዲህም ወዲህ ስምህ ያዕቆብ ተብሎ አይጠራ፥ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ፡ አለ፤ ስሙንም እስራኤል ብሎ ጠራው።
11: እግዚአብሔርም አለው፦ ሁሉን ቻይ አምላክ እኔ ነኝ፤ ብዛ፥ ተባዛም፤ ሕዝብና የአሕዛብ ማኅበር ከአንተ ይሆናል፥ ነገሥታትም ከጕልበትህ ይወጣሉ።
12: ለአብርሃምና ለይስሐቅም የሰጠኋትን ምድር ለአንተ እሰጣለሁ፥ ከአንተም በኋላ ለዘርህ ምድሪቱን እሰጣለሁ።
13: እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ከተነጋገረበት ስፍራ ወደ ላይ ወጣ።
14: ያዕቆብም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በተነጋገረበት ቦታ የድንጋይ ሐውልት ተከለ፤ የመጠጥ መሥዋዕትንም በእርሱ ላይ አፈሰሰ፥ ዘይትንም አፈሰሰበት።
- ዘፍጥረት :- 17
5: ከዛሬም ጀምሮ እንግዲህ ስምህ አብራም ተብሎ አይጠራ፥ ነገር ግን ስምህ አብርሃም ይሆናል፤ ለብዙ አሕዛብ አባት አድርጌሃለሁና።
6: እጅግም አበዛሃለሁ፥ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ ነገሥታትም ከአንተ ይወጣሉ።
7: ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል ከአንተም በኋላ ከዘርህ ጋር በትውልዳቸው ለዘላለም ኪዳን አቆማለሁ፥ ለአንተና ከአንተ በኋላ ለዘርህ አምላክ እሆን ዘንድ።
8: በእንግድነት የምትኖርባትን ምድር፥ የከነዓን ምድር ሁሉ፥ ለዘላለም ግዛት ይሆንህ ዘንድ ለአንተና ከአንተ በኋላ ለዘርህ እሰጣለሁ፤ አምላክም እሆናቸዋለሁ።
- 2 ቆሮንቶስ :-6
17-18: ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ፡
እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።

  11:00 ሰዐት ጀምሮ             ሁላችሁም   በክብር ተጋብዛችኋል
25/04/2026

11:00 ሰዐት ጀምሮ
ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል

  11:00 ሰዐት ጀምሮ             ሁላችሁም   በክብር ተጋብዛችኋል !
16/04/2026

11:00 ሰዐት ጀምሮ
ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል !

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በ ንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እሁድ (መጋቢት 27 )
07/04/2026

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በ ንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን እሁድ (መጋቢት 27 )

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በ ንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 🔴የፊታችን እሁድ (መጋቢት 27 ) ከሰዐት 10:00 ጀምሮ ልዩ የፋሲካ በዓል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ  ወዳጅ ዘመድዎን በመጋ...
04/04/2026

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በ ንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
🔴የፊታችን እሁድ (መጋቢት 27 ) ከሰዐት 10:00 ጀምሮ ልዩ የፋሲካ በዓል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ አብረውን ጌታን ያምልኩ ዘንድ በክብር ተጋብዛችኋል !!

 #አርብ ልዩ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
04/04/2026

#አርብ ልዩ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 🔴የፊታችን እሁድ (መጋቢት 27 ) ከሰዐት 10:00 ጀምሮ ልዩ የፋሲካ በዓል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ  ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበ...
03/04/2026

🔴ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም በንስር የተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
🔴የፊታችን እሁድ (መጋቢት 27 ) ከሰዐት 10:00 ጀምሮ ልዩ የፋሲካ በዓል ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ አብረውን ጌታን ያምልኩ ዘንድ
በክብር ተጋብዛችኋል !!

Address

Bole Road Flamingo Area
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Niser Reformed international church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share