Ethiopian Orthodox Church forest

Ethiopian Orthodox Church forest የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የደን ብዘሀነትን በመጠበቅ ከትውልድ ትውልድ በማሻገር ላይ ትገኛለች።በተለይ የተፈጥሮ ፣ አገር በቀል እና በመጥፋት ያሉትን❗

27/01/2026

ወድ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያናችንን ባለ ብዙ ጸጋ ናት። ከዚህም ወስጥ የቤተክርስቲያን ደን አንዱ ነው፤ ከሀገራችን የቀረው ደን የቤተክርስቲያን ደን ነው፣ የብዝሃ ህይወት ከመጠበቅ አልፎ ዘርፈ ብዙ የአካባቢ ፣የጤና ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ አለው ሆኖም በዚህ ልክ እያስተዋወቅነውና እየተጠቀምንበት አይደለም እናም ይህን የግኑኝነት መስመር በመጠቀም በየአካባቢያችሁ ያለን የቤተክርስቲያን ደን ፎቶ አንስታችሁ ላኩልኝ❗️ስማችሁን፣ አካባቢውንና የቤተክርስቲያኑን ስም ጨመሩበት❗️
e-mail:[email protected]
Telegram:

24/12/2025

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የሚያመለክቱ ተገልጋዮች የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል!
=========== ============ ========= ===========
1. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል/temporary / ዲግሪ፤
2. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤
3. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፤
4. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤
5. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤
6. የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፤
7. የሁለተኛ/የማስተርስ/ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፤
8. የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤
9. የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር ፤
10. ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፤
11. ስካን (Scan) የተደረገ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ እና
12. ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማስፈንጠሪያን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፤
በተጨማሪም ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።

ከሽሮሜዳ ቅድስት ኪዳነምህርት ቤተክርስቲያን የተወሰዶ ጥቂት ፎቶዎች ናቸው! የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከመንፈሳዊ ልዕልነዋ ባሻገር ገነት በሚመስለው አፀዶች ዝርያቸው እየተመ...
14/07/2025

ከሽሮሜዳ ቅድስት ኪዳነምህርት ቤተክርስቲያን የተወሰዶ ጥቂት ፎቶዎች ናቸው! የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከመንፈሳዊ ልዕልነዋ ባሻገር ገነት በሚመስለው አፀዶች ዝርያቸው እየተመናመኑ የሚገኙ አገር በቀል እፅዋት በስፋት በመያዝ የጠፈጥሮ የደን ማህደር በመሆን እያገለገለች ትገኛለች።

08/07/2025

የሰው ህይወት ዘርን ትመስለኛለች❗️አርሶ አደር ዘሩን መሬት ላይ ይዘራል❗️በመጨረሻም ፍሬውን ከገለባው ለይቶ ወደ ጎተራው ይከታል❗️እርሻው ጥሩ ከሆነ ምርቱ ጥሩ ይሆናል❗️
ህይወትም አንዲሁ ናት ❗️አምላክ አፈር በሆነ ሰው ላይ ይዘራታል❗️ትበቅላለች መልካም ስራ የጽድቅ ፍሬን መጥፎ ስራ ኩነኔን አስይዞ ወደ አምላክ ትመለሳለች❗️
ሁለቱም አንድ የሚሆኑት ሲመጡ እንደነበሩት የመለሳሉ❗️ዘርም አፈርና ገለባ ይዞ አይመለስም ህይወትም በአለም ያፈራችው ሀብት ፣ አካሏን ጨምሮ ይዛ አትመለስም❗️

ባህርዛፍ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ነው በተለይም ለአዲስ አበባ::በተለይም 80% በላይ የሀይል ፍላጎትን በመሸፈንና ለብዙ ደሃ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የስራ እድል በመፍጠር በተለየም ለሴቶች...
04/07/2025

ባህርዛፍ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ነው በተለይም ለአዲስ አበባ::በተለይም 80% በላይ የሀይል ፍላጎትን በመሸፈንና ለብዙ ደሃ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የስራ እድል በመፍጠር በተለየም ለሴቶችና እናቶች። ከዚህም ባለፈ የራሱ ታሪክ ያለውንና የአዲስ አበባ አንዱ መገለጨዋ ነው። እኛ ባደግንበት እንጨት ለቅመናል ለዚህም እስከ ሱልልታ ተጉዘናል። በአካባቢው ማህበረሰብም ጋር ተዋውቀናል። ስንት የሱሉልታና የጫንጮ ማህበረሰብ በዚህ ለመተመን ያዳግታል❗️እንጨት በአህያ ጭነው ፣ ሸጠው በምትኩ የሚፈልጉትን ፍጆታ ሸምተው ይመለሳሉ❗️ባህርዛፍ ለአዲስ አበባና በዙሪያዋ ላሉ የኦሮሞ ማህበረሰብ ትልቅ የግኑኝነት ድልድይ በመሆን አገልግሏል። እንደዛሬ ሸገር እና አዲስ አበባ የሚባል የቋንቋና አስተዳደር ድንበር አልነበረም።
ከብዘሃ ህይወትም አንጻር ሙሉ ለሙሉ ይጥፋ የሚለው ውሃ የሚጨብጥ አይደለም❗️ያለውን ስፋት በመቀነስ በአገር በቀል መተካት ተገቢ ነው ነገር ግን ራሱን የቻለ ውስን ቦታ ደግሞ ሊኖረው ይገባል❗️አጤ ሚኒሊክ ንጉሳችን ናቸው ከባህርዛፍ ይልቅ የሳቸው ታሪክ ይገዝፋል❗️እናም የአንዳንዶች ተረት ውሃ አይቋጥርም❗️
ባህርዛፍ አሁንም ትልቁ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መፍትሄ ተክል ነው❗️በአማራ ክልል ስንቱ የእርሻ መሬት በባህርዛፍ እንደተሸፈነ ማይት በቂ ነው❗️ምክንያቱ ደግሞ የኢኮኖሚ ነው❗️ስንቱ ነው ባለመኪና ባለቤት የሆነው❗️አሁንም እወደድ ባይ ካድሬ የአዲስ አበባንና የመንግስትን ፍላጎት አድርጎ ፖለቲካዊ እርምጃ እንዳይወስደበት መጠንቀቅ ተገቢ ነው❗️የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣላች እንዳይሆን❗️
በአፈርና ውሃ ጥበቃም ቢሆን አዲስ አበባን ከመሬት መሸርሸርና ከጎርፍ የታደጋት ባህርዛፍ ነው❗️የጎርፉን ውሃ በቀጣይ የሚታይ ይሆናል❗️
የከርሰ ምድርን ውሃ ወደ ላይ በመሳብ የገጸ ምድር ውሃ እና ምንጭ እንዲጎለበት የረዳ ሲሆን❗️በዙሪያ ያሉ የኦሮሚያ ክልል አርሷደሮች መሬታቸው እረግረጋማ እንዳይሆን በመደገፍ ሀግብርናው ትልቅ ደጋፍ አድርጓል❗️ይህ ከብዙ በጥቂቱ ነው❗️

13/01/2025

መስቀል ሀይላችን ነው ❗️ለእኛ ለምናምነው መዳኛችን ሲሆን ለማያምኑት ግን ሞኝነት ነው❗️
በቅድስት ስላሴ ካቴድራል መሬት ላይ ያለውን የመስቀል ምልክት ቶሎ አንሱት❗️በተደጋጋሚ ተነግሯችኋል❗️ምንም ምክንያት የለም አንሱ❗️ይህ ባይሆን መከራውን ማንም አይሻገርም❗️ሳይነሳ ታቦት እንዳይወጣ❗️

26/10/2024

I gained 69 followers, created 9 posts and received 5 reactions in the past 90 days! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉

27/09/2024

የደመራ ስርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን❗️

27/09/2024

የዳመራ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

25/09/2024

Title: The Role of the Ethiopian Orthodox Church in Plant Conservation and Climate Change Mitigation

Ethiopia, with its rich cultural heritage and biodiversity, stands at a critical intersection of religion, conservation, and socio-economic development. The Ethiopian Orthodox Church has played a significant role in preserving indigenous plants, which are crucial for both ecological balance and the livelihoods of local communities.

Indigenous plants hold immense value, not only in supporting local ecosystems but also in providing economic resources and traditional medicine to communities. The Ethiopian Orthodox Church, by safeguarding sacred sites and natural habitats, contributes to the conservation of these vital species. Churches often serve as repositories of biodiversity, where ancient trees and plants are protected due to their religious significance.

In the face of climate change, the Church's commitment to conservation becomes even more urgent. Climate variability threatens the very existence of these indigenous species and the communities that rely on them. The Church can leverage its influence to promote sustainable agricultural practices and reforestation initiatives, facilitating a dual approach toward environmental sustainability and socio-economic development.

Moreover, the Church's socio-economic role cannot be overlooked. By integrating conservation efforts into community development programs, the Church can support local economies while fostering environmental stewardship. Educational initiatives can also play a crucial part in raising awareness about the importance of biodiversity and climate action.

In conclusion, the Ethiopian Orthodox Church is uniquely positioned to champion the cause of indigenous plant conservation. Through its spiritual and social influence, the Church can help mitigate the effects of climate change, ensuring that both the environment and local livelihoods thrive for generations to come.

Address

Bole
Addis Ababa
12699

Telephone

+251984952705

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Orthodox Church forest posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Orthodox Church forest:

Share