Prophet Sh*ta Mentamo

Prophet Sh*ta Mentamo ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የጌታ ብሩካን!!
ይህ የኔ የአገልግሎት ሚኒስትሪ ቻናል ሲሆን ልዩ ልዩ የሆነውን የጌታን ፀጋ እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር አሳስባለው።

01/07/2024

22/01/2024

22.6K likes, 4792 comments. Check out ሜላት's video.

18/01/2024

5372 likes, 104 comments. “ #የእናንተገፅ ❤🙏”

18/01/2024

“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤”
— ፊልጵስዩስ 1፥6

16/01/2024

1273 likes, 48 comments. “ዘማሪ ኤፍሬም እና ፓስተር እንዳለ ያወጡት ጉድ”

16/01/2024

12.4K likes, 397 comments. “የተባረከ አባት🙏🙏”

15/01/2024

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

14/01/2024

መዝሙር 124
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፦
² እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥
³ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤
⁴ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤
⁵ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።
⁶ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።
⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
⁸ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።

Address

Addis Ababa
1230

Telephone

+251926089458

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Sh*ta Mentamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Sh*ta Mentamo:

Share