28/05/2026
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! 🙏🌍
"ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም፤ ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፤ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።" — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፡10
በታላቅ አክብሮትና ምስጋና በዓለም አብያተ ክርስቲያናት ህብረት (Global Fellowship of Churches - GFC) የ18 ሀገራትን የሚሸፍነው የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ዋና አስተባባሪ ሆኜ መሾሜን ሳበስር በታላቅ ደስታ ነው።
ይህ ሹመት የክርስቶስን መንግሥት ለማስፋፋት፣ ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለወንጌል አገልግሎት እግዚአብሔር ብቻ የከፈተው በር ነው። ይህንን ታላቅ ኃላፊነት ስረከብ በጸሎታችሁ እንድታስቡኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! አሜን።
Followers የክርስቶስ ተከታዮችEthiopian Church JournalMesaria MathewosWondmagegn KebedeKaleb Kaleb GeletuMercy Ye JesusYoni YonatanAdo DamenaDeribe DesalegnHule New CretionOfficial Samuel T MichaelHailu SamuelZelalem W TarekegnSenbeto BashePaul MarzahnNegere ChristinaBro Biniyam Belay Benjamin@topfansእስራኤል ኤልያስBereket MussieTigist BelachewGoyti WanchoObsi AsratWendmagegn AsfawFikadu Abate Aliye