Prophet Birhanu Tassew

Prophet Birhanu Tassew Worshiping the the KING for ever with the spirit of the Lord.

ዘፍጥረት 45¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁵ እነርሱም ሄዱ፥ ከግብፅ አገርም ወጡ፥ ወደ ከነዓንም ምድር ከአባታቸው ከያዕቆብ ዘንድ ደረሱ።²⁶ እንዲህም ብለው ነገሩት፦ ዮሴፍ ገና በሕይወቱ ነው፥ እርሱም ...
13/05/2026

ዘፍጥረት 45
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ እነርሱም ሄዱ፥ ከግብፅ አገርም ወጡ፥ ወደ ከነዓንም ምድር ከአባታቸው ከያዕቆብ ዘንድ ደረሱ።
²⁶ እንዲህም ብለው ነገሩት፦ ዮሴፍ ገና በሕይወቱ ነው፥ እርሱም በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ገዥ ሆኖአል። ያዕቆብም ልቡ ደነገጠ፥ አላመናቸውም ነበርና።
²⁷ እነርሱም ዮሴፍ የነገራቸውን ነገር ሁሉ ነገሩት፤ እርሱን ያነሡት ዘንድ ዮሴፍ የሰደዳቸውን ሰረገሎች ባየ ጊዜ የአባታቸው የያዕቆብ የነፍሱ ሕይወት ታደሰች።
²⁸ እስራኤልም፦ ልጄ ዮሴፍ ገና በሕይወት ከሆነ ይበቃኛል፤ ሳልሞት እንዳየው እሄዳለሁ አለ።

12/05/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

12/05/2026
08/05/2026

43 likes, 10 comments. “ #ኢየሱስ #ክርስቶስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Samuel aklilu Alemu Goa Adane singer Abinet Birhanu ...

13/09/2024

ሰላም በባሌ ሮቤ ከተማ ላላችሁ ከፊታችን መስከረም 10-11 እና 12 አብረን ጌታን ለማምለክ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ታላቅን ነገር ያደርጋል።ተጋብዛችኋል

የነብይ ብርሃኑ ጣሰው የአገልግሎት ሲመት የተሰጠበት ልዩ ምሽት
17/04/2024

የነብይ ብርሃኑ ጣሰው የአገልግሎት ሲመት የተሰጠበት ልዩ ምሽት

የነብይ ብርሃኑ ጣሰው የአገልግሎት ሲመት ምሽት...this channel shares songs specially we call spiritual songs (mezmur). melkam wetat 2013, melkam wetat ...

Address

Addis Ababa

Telephone

+251900643103

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Birhanu Tassew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Birhanu Tassew:

Share