Salvation TV - ሳልቬሽን ቲቪ

Salvation TV - ሳልቬሽን ቲቪ Salvation Door International Church - Salvation TV

የአመቱን ቃል እናውጃለን።Declaration Night 🌻በፍፁም እንዳትቀሩ  🌻 እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ከ 11:30 ጀምሮ🌻ኑ እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ         🌻🌻🌻🌻“  ነበሩ፤  ...
06/09/2024

የአመቱን ቃል እናውጃለን።

Declaration Night

🌻በፍፁም እንዳትቀሩ
🌻 እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ከ
11:30 ጀምሮ
🌻ኑ እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ
🌻🌻🌻🌻

“ ነበሩ፤ ነበሩ።” — 2ኛ ሳሙኤል 1፥23

🌻🌻

ሁላችሁም ተጋብዛችኃልነገ እሁድ ግንቦት 25 ከ 11:30 ጀምሮ     በእለቱ ለህሙማን ይፀለያል ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸው  እጅ በመጫን ይፀለያል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።,  የትንቢት  እንዲሁ...
01/06/2024

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል

ነገ እሁድ ግንቦት 25 ከ 11:30 ጀምሮ

በእለቱ ለህሙማን ይፀለያል ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸው እጅ በመጫን ይፀለያል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።, የትንቢት እንዲሁም ብዙወች ከአጋንንት እስራት የሚፈቱበት ይምጡ ይካፈሉ።

ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ ) ጋር

22 ማዞሪያ ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ

251912191852
25196630069

ሁላችሁም ተጋብዛችሆልዛሬ እሁድ  መጋቢት 1  11:30  ጀምሮየፀሎት ና የትንቢት ምሽት ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ ) ጋር22 ማዞሪያ  ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ25191219185225...
10/03/2024

ሁላችሁም ተጋብዛችሆል

ዛሬ እሁድ መጋቢት 1 11:30 ጀምሮ

የፀሎት ና የትንቢት ምሽት

ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ ) ጋር

22 ማዞሪያ ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ

251912191852
25196630069

ነገ  ሁላችሁም ተጋብዛችሆልየቅባት እና የአምልኮ ምሽትእሁድ የካቲት  17 ከ 11:30 ጀምሮ   ከ ነብይ  ማይክል (ሚኪ)   ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።በእለቱ ለህሙማን ይፀለያል ልዩ ልዩ ችግር...
24/02/2024

ነገ ሁላችሁም ተጋብዛችሆል

የቅባት እና የአምልኮ ምሽት

እሁድ የካቲት 17 ከ 11:30 ጀምሮ

ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ) ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።በእለቱ ለህሙማን ይፀለያል ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸው እጅ በመጫን ይፀለያል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።, ልዮ የሆነ የትንቢት ዳይሜንሽን እንዲሁም ብዙወች ከአጋንንት እስራት የሚፈቱበት ይምጡ ይካፈሉ።


22 ማዞሪያ ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ

251912191852
25196630069

ዛሬ ከ 11:30 ጀምሮ
31/12/2023

ዛሬ ከ 11:30 ጀምሮ

ዛሬ እሁድ ታህሳስ  14 ከ 11:30  ጀምሮየፀሎት ና የትንቢት ምሽት ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ ) ጋር22 ማዞሪያ  ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ25191219185225196630069
24/12/2023

ዛሬ እሁድ ታህሳስ 14 ከ 11:30 ጀምሮ
የፀሎት ና የትንቢት ምሽት

ከ ነብይ ማይክል (ሚኪ ) ጋር

22 ማዞሪያ ጎላጎል ሰገን ህንጻ ግራውንድ ውስጥ

251912191852
25196630069

ዛሬ ከ 11:30 ጀምሮ ሁለተኛ ቀንየክብር አገልግሎት ዛሬም ይቀጥላልበሳልቬሽን ዶር ኢንተርናሽናል ቤተክርስትያን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ  ከ ታህሳሳ 4 -7 ከ 10:00 ጀምሮ( ከሀሙ...
16/12/2023

ዛሬ ከ 11:30 ጀምሮ ሁለተኛ ቀን

የክብር አገልግሎት ዛሬም ይቀጥላል

በሳልቬሽን ዶር ኢንተርናሽናል ቤተክርስትያን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ ከ ታህሳሳ 4 -7 ከ 10:00 ጀምሮ( ከሀሙስ - እሁድ) ኮንፍረንሱ የጀመረ ሲሆን በነዚ ጊዚያትም በአለማችን ላይ በሀይል ቀብቶ ያስነሳዉ ዳይናሚክ ፌዝ ኢንተርናሽናል ቤተክርስትያን እና አፍሪካን ኮኔክት ሚንስትሪ አሶሴሽን( ACMA ) መስራች Bishop Fineson ከ ቤልጄም ማገልገል ጀምረዋል በእነዚ ቀናቶችም ወንጌል በሀይል እየተሰበከ ነው፣ ለታመሙ ሰወች የሚፀለይበት፣ ብዙ ሰወች የሚቀቡበት ፣ ለአዳዲስ ነፍሳት የሚፀለይበት እና በምድራችን ላይ Revival እሳት እየተነካች ሲሆን እና በተለያዩ ችግር ዉስጥ ላሉ የሚፀለይበት እንዲሁም የትንቢት አገልግሎት እና በአምልኮም ጌታን እያከበርን ሲሆን ዛሬም ይቀጥላል መተዉ ይህን የክብር አገልግሎት ተካፋይ ይሁኑ

አድራሻ፡ ሜክሲኮ ላንድማርክ ሆስፒታል ጀርባ ካምቦኖቮ ግቢ
በሬማ እምነት አገልግሎት አዲስ አበባ በአዲሱ ማምለኪያ አዳራሽ ዉስጥ ቤተክርስትያን

+251912191852
+251983042872
+251966300691

09/02/2022
29/06/2021

ዛሬ ሀሙስ
ትንቢታዊና ጸጋን የመካፈል ምሽት
ከ ነብይ ሚኪ ጋር እና
ከ ዘማሪ ያፌት

አዲስ አባባ፤ የአምልኮ እና የሀይል አገልግሎት አለን !🙌
በልዩ ልዩ ችግር ውስጥ ላሉ እንፀልያለን በፍጹም አይቀርም
ብዙ ሰወች ከ አጋንት እስራት እየተፈቱ ነዉ፣ ሚስጥራትን በመግለጥ ሰወች በትንቢት አገልግሎት ችግራቸው እየተፈታ ነው።በእግዚአብሔር ቃል ታሪካቸው እየተለወጠ ነው።

Imapartation & Prophetic Service

We invite you to an impartation and prophetic service with host Prophet Michael Girma and Guest Musician Yafet This Thursday. Invite a friend, a brother/sister, or colleague for this awesome time in the presence of God.

አድራሻችን ⬇️
22 ሰገን ህንፃ ግራውንድ ውስጥ

+251912191852
+251973838297
Salvation Door international church

Prophet Michael Girma (ሚኪ )

28/04/2021

ዛሬ
11:00 ጀምሮ የጌታ እራት የምንወስድበት ምሽት እና የፉሲካ ፕሮግራም
አብረን እናምልክ
በተለያዮ ጉዳዮች ላይም እንጸልያለን
Prophet Michael
Pastor(singer) Alazar

27/04/2021

“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና”
1ኛ ጴጥሮስ 5:8

Satan comes as the accuser of the saints and as the destroyer of nations, for he is the father of lies and a murderer from the beginning. He also comes as a roaring lion seeking to ship-wreck the faith of many Christians through fear, anxiety, worry and depression but Peter remind us in these verses that you are a soldier, you are on duty, you must remain alert, and you must resist an evil enemy.
So always Remember to:-
1 Be sober
2 Be alert and
3 Resist .
My prayer for you today!

I pray that You may take this warning seriously and rely on God in all things, so that You may not stumble and fall but stand fast in this evil day.
Amen?
Amen hallelujah! Blessings to you all!

Prophet Michael Girma

26/04/2021

Address

22 Infront Of GolaGul Under Segen BLDG
Addis Ababa

Opening Hours

17:00 - 20:00

Telephone

+251912191852

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salvation TV - ሳልቬሽን ቲቪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Salvation TV - ሳልቬሽን ቲቪ:

Share