Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ቁርኣን ለሁሉም!
ለበለጠ መረጃ ስልክ
0929501670 / 0911285537

አካውንት ቁጥር - 1000402052434

አድራሻ :- ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830

ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛 Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ለበለጠ መረጃ ስልክ :- 0929501670 / 0911285537አ...
21/08/2026

ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 💚💛

Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537
አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830

ጉዞ ብርሃን ይዞ !


14/08/2026

Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537
አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830

ጉዞ ብርሃን ይዞ !


05/08/2026

እህታችን አሲያ ጀማል በዛሬው እለት ኑር የቁርኣን ባንክ በመገኘት ድርጅቱ የሚሰራቸውን ስራዎች ከሚዲያ በዘለለ በአካል ተገኝተው ይልጥ ለመረዳት እና ለመደገፍ ሀሳብ እንዳላቸው ገልፀውልናል።
ከዚህ በፊት በተለያየ የሚዲያ አማራጮች ስራዎቻችንን ሲከታተሉ እና ሲደግፉ እንደነበር የገለፁ ሲሆን ወደ ፊትም ድጋፋቸው እንደማይለየን ቃል በመግባት ሙስሊሙ ማህበረሰብ መሰል በጎ ተግባራትን ከምን ጊዜውም በላይ ተጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት መልእክት አስተላልፈዋል።

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537

በአካውንት ለመደገፍ - Nur quran bank
ቁጥር - 1000402052434

በአካል ለመምጣት
አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830

የቁርኣን ትውልድ በቁርኣን ጥላ ሥር💚 ቁርኣን የአላህ የሕይወት መመሪያ፣ የልብ ብርሃን እና የሰው ልጅ የስኬት መንገድ ነው። ትውልዳችን ቁርኣንን በንባብ፣ በመረዳት እና በተግባር ቢረዳ ጠንካ...
31/07/2026

የቁርኣን ትውልድ በቁርኣን ጥላ ሥር💚

ቁርኣን የአላህ የሕይወት መመሪያ፣ የልብ ብርሃን እና የሰው ልጅ የስኬት መንገድ ነው።

ትውልዳችን ቁርኣንን በንባብ፣ በመረዳት እና በተግባር ቢረዳ ጠንካራ ማህበረሰብ፣ መልካም ሥነ-ምግባር እና ጥበብ ይጎናጸፋል።የቁርኣን ጥላ ሥር ያደገ ትውልድ ለራሱ፣ ለቤተሰቡ እና ለማህበረሰቡ ብርሃን የሚሆን ትውልድ ነው።

ስለዚህ ዛሬ ቁርኣንን የሚያነብ፣ የሚያስተነትን እና በዒልም(በእውቀት) የሚመራ ትውልድ መገንባት የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ቁርኣን ከአፍ ብቻ የሚነበብ ሳይሆን በልብ የሚኖር እና በሥራ የሚገለጥ መመሪያ ነው።

አላህ ትውልዳችንን ከቁርኣን ጋር የተሳሰረ፣ በእውቀቱ የሚመራ እና በመልካም ሥራ የሚያበራ ያድርገው። አሚን።

ጁምዓችሁ የተባረከ ይሁን 📿💚💛

Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር

ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537
አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830

ጉዞ ብርሃን ይዞ !


21/07/2026

ኑር የቁርኣን ባንክ በመላው ኢትዮጵያ!!
ለበለጠ መረጃ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537

በአካውንት ለመደገፍ - Nur quran bank
ቁጥር - 1000402052434

በአካል ለመምጣት
አድራሻ ፣ ፒያሳ ፣ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ተኛ ፎቅ ፣ የቢሮ ቁጥር 830


Address

Piasa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nur Quran Bank Islamic Association / ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share