ለሚያምን ሁሉ ይቻላል Page

ለሚያምን ሁሉ ይቻላል Page Jesus Is Lord

✅  #ሰበር ዜና👇👇     — #ስለ እህታችን ነብይት ሜሮን የሕክምና ሂደት የሰማነውን እናጋራችሁ***የድስክ መንሸራተት እና መፈርፈር የሚለው በሕክምና የአንድ ወር ክትትል እንደሚያፈልገውና ...
13/09/2023

✅ #ሰበር ዜና👇👇

— #ስለ እህታችን ነብይት ሜሮን የሕክምና ሂደት የሰማነውን እናጋራችሁ
***
የድስክ መንሸራተት እና መፈርፈር የሚለው በሕክምና የአንድ ወር ክትትል እንደሚያፈልገውና መፍትሔ የሚያገኝ ነገር እንደሆነ የተነገራትና ሕክምናውን የጀመረች ሲሆን

ዋናውና ምን እንደሆነ ሊታወቅ ያልቻለው እጅግ እየተሰቃየችበት ያለውን ህመም ለማወቅ ደግሞ ወደ 9 ዓይነት ዓለማችን ላይ አሉ የተባሉ ምርመራዎችን ያደረገች ሲሆን ሁለት ተጨማሪ ምርመራዎች ይቀሯታል።

እስካሁን በተደረገላት ምርመራ ሳምባዋ እና ጉበትዋ ላይ ኢንፌክሽን እንደፈጠረ ተነግሯታል። ሆኖም ጨጓራዋን ጨምሮ የትኛው ኦርገኗ የበሽታው ምንጭ እንደሆነ ለማወቅ ታላቅ ተጋድሎ እያደረጉ ይገኛሉ።

ስለሆነም በመላው ዓለም የትገኙ ደጋጎች ስለ እህታችን እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ ምንጩ እና በሽታው እንዲታወቅ አብዝታችሁ እንድትፀልዩ በጎነታችሁንም እንድትቀጥሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ሜሮን ዛሬ ህክምና ጀምራለች!
በድል እንድትመለስ ሁላችሁም ፀልዩላት፤ በጎነታችሁንም ቀጥሉ!

https://gofund.me/fe9c2f2f
1000127019707
Meron Dimberu (CBE)

(ስለ እህታችን ግድ የሚላችሁ ቅኖች ሆይ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)

  ........ ?
16/08/2023

........ ?

16/08/2023

ኢየሱስ አማራጭ የሌለው ብቸኛ የሰማይ መግቢያ password ነው!

28/06/2023

ጠላት ያዘጋጀውን ወጥመድ ጌታ ቀድሞ ሰባበረው !
አሜን ለሚል ይሁንለት

 ምንም በአካል አብራችሁ ባልሆንና በአካል ብንረራቅ ልቤ ሁል ጊዜ ከናንተ ጋር ነውእናት ቤተክርስቲያን የአንቺን  መልካም ዜና መስማት እንደት ያስደስታል እኔ በዚ አጋጣሚ እግዚአብሔርን መመስ...
10/05/2023


ምንም በአካል አብራችሁ ባልሆንና በአካል ብንረራቅ ልቤ ሁል ጊዜ ከናንተ ጋር ነው
እናት ቤተክርስቲያን የአንቺን መልካም ዜና መስማት እንደት ያስደስታል
እኔ በዚ አጋጣሚ እግዚአብሔርን መመስገን እፈልጋለሁ እንድሁም ነጌሌ አርሲ አማኑኤል ህብረት ውስጥ የሚያገለግሉትን በሙሉ መመስገን እፈልጋለው ::በተለይ ፓ/ር አቤን እና አብሮ መሉ ጊዜ ሰጥቶ ጌታን የሚያገለግሉትን አሸሌ ድረስ መታቸሁ ወንጌልን ለሰበካቹልን በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው። እኔ የዚች ቤተክርስቲያን ብዙ ውለታ አለብኝ ።
ጌታን የአገኘው እዚ ቤተክርስቲያን ነው
አስተምራ የውኃ ጥምቀት የሰጠችኝ
አፌን በጥበብ ቃል እንዲከፍት
አገልግሎት የጀመርኩት (አሻሌ) እዝው ቤተክርስቲያን ነው
ለእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ቦታ ያለት ቤተክርስቲያን ነች ከየት እንደሚጀመር አላወቅም ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው።የቤተክርስቲያንን የህንፃ ግንባታ ስሰማ በጣም እጅግ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ።ቅዱሳን ከዚች ቤተክርስቲያን ጎን በፀሎት ፣በገንዘብ ፣ በጉልበት እግዚአብሔር በሚሰጣቸው ሀይል ሁሉ ከጎኑዋ እንድትሆኑ መልካም ፊ ድጋፋችሁ አይለየን ለማለት እወደዋለሁ።
ለዚህም የገቢ ማሰባሰብያ እየተደረገ ነዉ። ደብዳቤው እና የአገልጋዮች ስልክ ቁጥር በዚህ ስር ተለጥፏል። የድጋፍ እጃችሁን በመዘርጋት ወንጌልን አብሮን ይስሩ። እናመሰግናለን🙏

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን
ነሀምያ 2፥20
ይህ ነጌሌ አርሲ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን የማምለኪያ አደራሽ የግንባታ ዲዛይን ነው።

አገልጋይ ኢያሱ አማን ነኝ
ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ

05/05/2023

ሁሉን የሚችል አምላክ ጥላ ከለላ ሰላም ይሁናችሁ።

01/04/2023

ሳላውቅህ ያወከኝ ህፃን ሣለሁ ያኔ
አሳድገኸኛል አባቴ ነህ ለኔ
የልጅነቴ ነህ መቼ ይረሳኛል
ውለታህ ብዙ ነው ዛሬም ትዝ ይለኛል!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ በጣም የምትወዱትን መዝሙር ጋብዙኝ?
😍

በምታውቁት ቋንቋ ሁሉ "ኢየሱስ ጌታ ነው!" ብላችሁ ፃፉ!
31/03/2023

በምታውቁት ቋንቋ ሁሉ "ኢየሱስ ጌታ ነው!" ብላችሁ ፃፉ!

Address

Adis Ababa
Addis Ababa
EYU#BEST

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለሚያምን ሁሉ ይቻላል Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ለሚያምን ሁሉ ይቻላል Page:

Share