Pastor Eshetu Worike/ Ethiopian Pentecostal Churchs Fellowship

Pastor Eshetu Worike/ Ethiopian Pentecostal Churchs Fellowship Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Eshetu Worike/ Ethiopian Pentecostal Churchs Fellowship, Religious organisation, Addis Ababa.

This Page Is Ethiopian Pentcostal Churches Fellowship page የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት በ1986ዓ.ም በመንግስት የተመዘገበ እና እውቅና ያለው ሆኖ በአዋጅ የተቋቋመው የወንጌል አማኞች ካውንስል መስራች አባልም ነው ከእኛ ጋር የጌታን ስራ አብሮ ለመስራትና ለመደገፍ ለምትፈልጉ:- አድራሻ +251911235932/ AccNo CBE1000267948187

ጳጉሜ 2/2018 ዓ /ምበክርስቶስ የተወደዳችሁ ወንድሞች እህቶች የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት ባላችሁበት ሁሉ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።🔴 ጥያቄአችን ለ ሁለተኛ ጊዜ...
07/09/2026

ጳጉሜ 2/2018 ዓ /ም
በክርስቶስ የተወደዳችሁ ወንድሞች እህቶች የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት ባላችሁበት ሁሉ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።

🔴 ጥያቄአችን ለ ሁለተኛ ጊዜ
እባካችሁ ለጥያቄአችን ከአገልግሎታችሁ አስቸኳይ መልስ ስጡን።

27/08/2026
በጥሪው መሰረት የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባል የሆናችሁ ሁሉበበዓለ ሃምሳ ቀን ክብረ በዓል ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን።ፓስተር እሸቱ ወርቄ
10/06/2026

በጥሪው መሰረት የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባል የሆናችሁ ሁሉ
በበዓለ ሃምሳ ቀን ክብረ በዓል ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ፓስተር እሸቱ ወርቄ

ከአምስቱ የካውንስሉ መስራች አባል ኅብረቶች የተላለፈ የአቋም መግለጫ
29/05/2026

ከአምስቱ የካውንስሉ መስራች አባል ኅብረቶች የተላለፈ የአቋም መግለጫ

በጥሪው መሰረት የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት እንድትገኙ እናሳስባለን።እሸቱ ወርቄ ፓስተር
22/05/2026

በጥሪው መሰረት የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት እንድትገኙ እናሳስባለን።

እሸቱ ወርቄ ፓስተር

" ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።"(ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2)ይህንን ሕያው የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሃሳብ ልንፈጽምና ልናደርግ ሲገባን እ...
18/05/2026

" ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።"
(ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2)

ይህንን ሕያው የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሃሳብ ልንፈጽምና ልናደርግ ሲገባን እኛ ግን የተገላቢጦሽ እያካሄድን እንገኛለን።

ኧረ እባካችሁን ወደ ቃሉ እንመለስ🙏🙏 መቼም የዳነ እና ያልዳነ ከፍሬው ያስታውቃል

እሸቱ ወርቄ ፓስተር✍️

14/05/2026
በክርስቶስ የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት ሁሉጌታን የሚወድ ወንድማችን አቢይ ታደለ መጽሐፍ የፃፈ ሲሆን በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ላይ እንድትገኙ በአክብሮ...
11/05/2026

በክርስቶስ የተወደዳችሁ የኢትዮጵያ ፔንቴኮስታል አብያተክርስቲያናት ኅብረት አባላት ሁሉ
ጌታን የሚወድ ወንድማችን አቢይ ታደለ መጽሐፍ የፃፈ ሲሆን በዚህ የመጽሐፍ ምረቃ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት የተጠራችሁ ስለሆነ በወንድማችን ጥሪ መሰረት እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን።

ቅዳሜ ግንቦት 8-2018 ከ9፡30 ጀምሮ በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

እሸቱ ወርቄ ፓስተር
ከፔንቴኮስታል አ/ክ ኅብረት

02/05/2026

ለአገልጋዮች ምክር

በጉባኤ መካከል የእግዚአብሔር ቃል ሲሰበክ ግለሰቡ ሲነካ ሰይጣን ሊጥለው ይችላል ስትጸልይለት ግለሰቡ ወደ አእምሮው ይመለሳል። ይህ ማለት ሰይጣን ብልጥ ስለሆነ የለቀቀ መስሎ ያስመስላል።
ይህ ማለት ፈሪ እና ሀይለኛ አጋንንቶች አሉ።
ፈሪዎቹ ወዲያው ሊለቁ ይችላሉ ሃይለኛው ግን ሳይለቅ ተደብቆ ይቀመጣል።

በዚህን ጊዜ ከአንተ የሚጠበቀው እንደገና በጌታ በኢየሱስ ስም መንፈሳዊ ምርመራ ተኩስ ልትከፍትበት ይገባል።

በዚህ ሁኔታ ውጊያው ጊዜ ሊወስድብህ ይችላል።

ሌላው ችግር እንደዚህ አይነቱን ሰው ወዲያው እንዲመሰክር ለጉባኤ ልታቀርበው ትችላለህ በአገልግሎታችን ትልቁ ስህተት ይህ ነው።

በዚህ ምክንያት ነው ያልዳኑ ወይንም ፈጽሞ ነፃ ያልወጡ ሰዎች በቤተክርስቲያን እና
በ👉social media በአንዳንድ አቅጣጫ የምናየው ችግር ከዚህ የተነሳ ነው።

በቀጣይ እንደ ጌታ ፈቃድ በዚ ጉዳይ ተጨማሪ ትምህርት አቀርባለሁ።

እሸቱ ወርቄ ፓስተር(✍️)
የኢት.ፔንቴኮስታል አ/ክ ኅብረት ፕሬዚዳንት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911235932

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Eshetu Worike/ Ethiopian Pentecostal Churchs Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share