ዘማሪ ዲ/ን መላኩ በሪሁን

ዘማሪ ዲ/ን መላኩ በሪሁን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዘማሪ ዲ/ን መላኩ በሪሁን, Church, Addis Ababa.
(1)

ሰላም እንዴት ናቹህ የእግዚአብሔር ልጆች። ዲያቆን መላኩ ነኝ ። #በገና፣ #ክራር፣ #መሰንቆ፣ አብነት( #ድቁና) #መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎችን በአካል እና በኦንላይን አስተምራለሁ። መማር ከፈለጉ እና መግዛት አሁኑ ይደውሉልን👏 0982847191 // 0722234014 join my telegram channel https://t.me/Melakbegena

21/08/2026

* *

ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(፪)
ነይልን ነይልን ካለንበት (፪)

ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ(፪)
ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ
የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ(፪)
የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላሽ(፪)

አዝ =======

ከጸጥታ ወደብ ከፍቅር አውድማ(፪)
ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ
ሰዐሊ ለነ ቅድስት ውዳሴሽ ሲሰማ(፪)
ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ(፪)

አዝ========

ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት(፪)
እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት
የጽዮን ዝማሬ ተሞላች ነፍሳቸን(፪)
ንዒ ንዒ ንዒ እንበል እንደ አባቶቻችን(፪)

አዝ========

ፍጥረታት ሊድኑ በአማላጅነትሽ(፪)
የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ
ትውልድ ይህን አምኖ ብፅይት ይሉሻል(፪)
እናቴ መመኪያዬ ምርኩዜ ሆነሻል(፪)

አዝ======

የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም(፪)
ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨክንም
ከአይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ(፪)
ከህዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ(፪)

21/08/2026

👏👏
#ኪዳነምህረት
For you☺️
#የበገና #የክራር #የመሰንቆ ትምሀርት በOnline 👉 https://t.me/Melakbegena ቴሌግራም ግሩፔን ተቀላቀሉ
To Oreder call me now on WhatsApp 👉 0982847191

#የዜማ መሳሪያዎችን መሰልጠን እና መግዛት ይፈልጋሉ? ከ5 እስከ 10 ቀን በእጃችሁ ይደርሳል ይዘዙን order now👉 0982847191 👏

#በኦንላይን #ሀበሻ #ለልጆች

https://t.me/Melakbegena ቴሌግራም ግሩፔን ተቀላቀሉ አሁን👏


Online Teach. teaching method is private.
#በገና፣ #ክራር፣ #መሰንቆ፣ #ግዕዝ

በውጩ አለም የምትኖሩ #ኢትዮጵያውያን እና #ኤርትራውያን ኦርቶዶክስ ተከታዮች ሰላም ለእናንተ ይሁን👏
ምዝገባ ላይ ነን

እና

0982847191 / 0722234014

Onilne begena kirar teach

ለመመዝገብ በ WhatsApp ይደውሉ 0982847191

Telegram =
WhatsApp = +251982847191 / 0982847191
Imo = 0982847191

#በገና #ከራር #መዝሙር




YouTube 👇

https://youtube.com/?si=TAZGavBtyt_3nOTM

Instagram 👇

https://www.instagram.co፤መm/deaconmelakuberihun?igsh=MWlhNXpjcmliZnA3Zw==

Tiktok 👇

https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-93NCvLs9LXB

Telegram 👇

https://t.me/Melakbegena

Facebook 👇

https://www.facebook.com/share/1AJp7vumCR/

Follow ካደረጋችሁ comment አድርጊያለሁ ብላችሁ ይጻፉልኝ

እግዚአብሔር ይስጥልኝ👏👏

ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ በ WhatsApp እን በ Imo

0982847191 / 0722234014

እንኳን አደረሳችሁ የሶልያና ቤተሰቦች ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን   ማርያም አርጋለች ወደ ገነት/2/የሰማይ መላእክት እያረጋጓዋትእርሷም እንደ ልጇ ተነስታለችአዝየአባቷን ዳዊት ትንቢት ል...
20/08/2026

እንኳን አደረሳችሁ የሶልያና ቤተሰቦች ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን



ማርያም አርጋለች ወደ ገነት/2/
የሰማይ መላእክት እያረጋጓዋት
እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች
አዝ
የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም
ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም
ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት
አረገች በእልልታ ድንግል የኛ እናት
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ
ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ
አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን
ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
የአምላክ ማደሪያ ያ ቅዱስ ስጋሽ
አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ
ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው
ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ
በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ
ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ
የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ
አርጋለች ማርያም ተነስታለች

ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

Follow my telegram channel

ዘማሪ ዲ/ን መላኩ በሪሁን
https://t.me/Melakbegena

20/08/2026



ማርያም አርጋለች ወደ ገነት/2/
የሰማይ መላእክት እያረጋጓዋት
እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች
አዝ
የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም
ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም
ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት
አረገች በእልልታ ድንግል የኛ እናት
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ
ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ
አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን
ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
የአምላክ ማደሪያ ያ ቅዱስ ስጋሽ
አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ
ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው
ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ
በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ
ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ
የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ
አርጋለች ማርያም ተነስታለች

ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ


#ክራር


#በገና

20/08/2026

for order kirar, begena, mesenko.... with delivery to anywhere . or callme WhatsApp = 0982847191

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ክራር

Online teach

ከ 6 አመት ጀምሮ ያሉትን ልጆችዎን ምን እንድናስተመርሎዎ ይፈልጋሉ ??

1. በገና
2. ክራር
3. መሰንቆ
4. አብነት ትምህርት (ግብረ ዲቁና)

Join telegram group to learn

Cal WhatsApp 👉 0982847191 /

Telegram inbox 👉


18/08/2026

ብዙ ነው 12😍

17/08/2026

14/08/2026

for order kirar, begena, mesenko.... with delivery to anywhere . or callme WhatsApp = 0982847191

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ክራር

Online teach

ከ 6 አመት ጀምሮ ያሉትን ልጆችዎን ምን እንድናስተመርሎዎ ይፈልጋሉ ??

1. በገና
2. ክራር
3. መሰንቆ
4. አብነት ትምህርት (ግብረ ዲቁና)

Join telegram group to learn 👉 https://t.me/Melakbegena

Cal WhatsApp 👉 0982847191

Telegram inbox 👉


Address

Addis Ababa
1FOD6V

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘማሪ ዲ/ን መላኩ በሪሁን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category