ተስፋችን ኢየሱስ TV Worldwide Yohans Tamirat

ተስፋችን ኢየሱስ  TV Worldwide   Yohans Tamirat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተስፋችን ኢየሱስ TV Worldwide Yohans Tamirat, Addis Ababa.

17/10/2025

ኦንሊ ጂሰሶች
ስወዳችሁ: ትሳደባለህ የምትሉኝ ሁሉ በኮሜንት ላይ ሳትጨምሩ ሳትቀንሱ የተሳደብኩትን ብቻ ፃፉልኝ ?ተባረኩ ከራሳችሁ እንዳትጨምሩ አደራ!

17/10/2025

ማነው ውሽታሙ?ሼር አድርጉ

17/10/2025

ኦንሊ ጂሰሶች አንድ ጥያቄ ስጠይቃቸው መልስ ትተው ፔጄን እየገለባበጡ ኮሜንንት የሚያደርጉት ጥያቄው 360ድግሪ ጭንቅላታቸው ስለሚያዞራቸው ነው እኮ አትፍረዱባቸው ።ክክክክ

17/10/2025

ጴንጤን ማንቃት ኦንሊጂሰስን ማጋለጥ እቀጥላለሁኝ በሁሉም አቅጣጫ ብዙዎች ተለያይተዋል ውጫዊ መምስል ፈረሰ ይላል ጨርሳችሁ ስሙ ሼርም አድርጉ ቅዱሳን!!!

17/10/2025
ምንም ማድረግ አይቻልም የስደባችሁት አንድ አምላክ ስላሴ ሃስታችሁን እንዳፈራርስ አስጀምሮኛል አልቆምም ሳላፈራርስ የዳቢሎስን ትምህርት!!!!!እወድችኋለሁኝ ውጊያው ክክፉ ቃል አጣማሚው መንፈስ...
16/10/2025

ምንም ማድረግ አይቻልም የስደባችሁት አንድ አምላክ ስላሴ ሃስታችሁን እንዳፈራርስ አስጀምሮኛል አልቆምም ሳላፈራርስ የዳቢሎስን ትምህርት!!!!!እወድችኋለሁኝ ውጊያው ክክፉ ቃል አጣማሚው መንፈስ ጋር ነው ተባረኩ ስሜን ማጥፋት አይደለም ስማይ ምድር ቢገለባበጥ አልመለስም አንድ አምላክ ሥላሴ እንደ ሃያልና ጨካኝ አብሮትቶኛል እያስቀጠለኝ ነው ትውልድም እየፈለስ ነው ሶስት አጥቢያ ደርስዋል ከኦንሊ ጂስስም የሚወጡት እነርሱ ይበረታሉ የተስደበው አንድ አምላክ ስላሴ በፍቅር በቀል ልጆቹን እየተናጠቀ ነው አጋንንት ብቻውን ይቀራል እናንተም ታመልጣላችሁ!!!

16/10/2025

ኦንሊ ጂሰሶች የእናንተ ፍቅር ያተጋኛው ሁላችሁንም ውድድድድድድ

15/10/2025

ኦንሊ ጂስሶች ውድድድድ ነው የምደርጋችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ!

15/10/2025

“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤
— ዘፍጥረት 3፥22 ኦንሊ ጂስሶች አምላክ እኛ የሚለው ከማን ጋር ነው ከእኛ አንዱ የተባለውስ ማነው??

15/10/2025

“ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።”
— ዘፍጥረት 11፥7እጄዎች ኑ የሚለው እነማንን ነው?

14/10/2025

“የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥13 በአብ ስም ለምታምኑ አይልም ዮሐንስ። ወንጌል ስለ ልጁ ነውና !!

14/10/2025

ሼር አድርጉ ጴንጤን እያነቃን ነው!!!!!!!

Address

Addis Ababa
19/1058

Telephone

+251911154361

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተስፋችን ኢየሱስ TV Worldwide Yohans Tamirat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ተስፋችን ኢየሱስ TV Worldwide Yohans Tamirat:

Share