Prophet mabu yosef

Prophet mabu yosef Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet mabu yosef, Church, Addis Ababa.

የይሁዳ መልእክት 1:2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። Mercy unto you, and peace, and love, be multiplied.
02/03/2026

የይሁዳ መልእክት 1:2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። Mercy unto you, and peace, and love, be multiplied.

23/02/2026

በዓይኑ ዘንድ መልካም – በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ

ሎጥ በመረጠው ስፍራ ጥፋትን ተቀበለ፤ አብርሃም ግን ባለጠጋነት ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ተመረጠ።

ሎጥ አብርሃምን ተከትሎ ወጥቶ በእርሱ ምክንያት የተሳካለት ሰው ነው። ሎጥ በአብርሃም ምክንያት ባለጠጋ ሆኖ ተሳክቶለት በእርሱና በአብርሃም ሎሌዎች መካከል ጥል ሆነ። በዚህ ምክንያት አብርሃም ሎጥ ወደ ወደደው ስፍራ መርጦ እንዲሄድ የመጀመሪያውን ዕድል ሰጠው። ሎጥን በዓይኑ ዘንድ መልካም የመሰለውን መርጦ ሄደ። አብርሃም አሁን ብቻውን ቀረ። በዚህ ጊዜ አብርሃም በሎጥ የተቀደመ ይመስላል። በእርሱ በተሳካለት ሰው የተቀደመ ይመስላል። በዚህ ጊዜ ብቻውን ሆኖ ሳለ እግዚአብሔር ወደ እርሱ መጣ።

ነገር ግን የሰዶምና ጎሞራ ኃጢአት ወደ ሰማይ ደረሰ፤ እግዚአብሔርም በዚያ ላይ ፍርድ አወረደ። ሎጥ ነፍሱን ቢያድንም፣ ሁሉን ሀብቱን አጣ፣ ቤተሰቡም ተበተነ።

ሎጥ በራሱ ጥበብ ተመራ፤ አብርሃም ግን በእምነት ታመነ።

23/02/2026
The Lord fights for me — I walk in victory
11/12/2025

The Lord fights for me — I walk in victory

No matter what you’re facing today, don’t lose heart.God sees your struggle, your patience, and your faith.Your trial is...
03/12/2025

No matter what you’re facing today, don’t lose heart.
God sees your struggle, your patience, and your faith.
Your trial is temporary — but His promise is eternal.
Keep going… your crown of life is waiting.

ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። For the scripture saith, Whosoever believeth on him shall not be ashamed...
30/11/2025

ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። For the scripture saith, Whosoever believeth on him shall not be ashamed.

መዝሙረ ዳዊት 91:7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። A thousand shall fall at thy side, and ten thousand at thy...
30/11/2025

መዝሙረ ዳዊት 91:7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። A thousand shall fall at thy side, and ten thousand at thy right hand; but it shall not come nigh thee.

“ልጆቼ ሆይ፤ አሁንም አድምጡኝ፤ የምለውንም ልብ ብላችሁ ስሙኝ። ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። አዋርዳ የጣለቻቸው ብዙ ናቸው፤ የገደለቻቸውም ስፍር ቍጥር ...
26/10/2025

“ልጆቼ ሆይ፤ አሁንም አድምጡኝ፤ የምለውንም ልብ ብላችሁ ስሙኝ። ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። አዋርዳ የጣለቻቸው ብዙ ናቸው፤ የገደለቻቸውም ስፍር ቍጥር የላቸውም። ቤቷ ወደ ሲኦል የሚወስድ፣ ወደ ሞት ማደሪያም የሚያወርድ ጐዳና ነው።”
‭‭ምሳሌ‬ ‭7‬:‭24‬-‭27

Address

Addis Ababa

Telephone

+251924642381

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet mabu yosef posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet mabu yosef:

Share

Category