Pastor Esayas Didana

Pastor Esayas Didana PREACHING, PROPHECY, HEALING, AND DELIVERANCE

19/03/2026
የኔ አባት የወላይታ ቃሌ ሕይወት ሞሶሶ የዘመናችን ሐዋርያ በወላይታ ምድር ተቀብተን ለተነሳን አገልጋዮች የሁላችን ተምሳሊት እኔ የተፈጠረውን ነገር አይቼ ራሴን እስከሚያመኝ አለቀስኩ አሁን ግ...
02/01/2026

የኔ አባት የወላይታ ቃሌ ሕይወት ሞሶሶ የዘመናችን ሐዋርያ በወላይታ ምድር ተቀብተን ለተነሳን አገልጋዮች የሁላችን ተምሳሊት እኔ የተፈጠረውን ነገር አይቼ ራሴን እስከሚያመኝ አለቀስኩ አሁን ግን በእርቅ ነገሮች በማለቃቸው ደስ ብሎኛል ። የወላይታ ቃሌ ሕይወት እሄንን የተፈጠረውን አሳፋሪ ነገር አይተው ቶሎ መፍተሔ እንደሚሰጥ እርግጠኛ ነበርኩ ። ነገር ግን እንዲህ አይነት ነገር መከሰቱ ሁሌ ለእኔ ጥያቄ ነው ምክንያቱም ኤረሶ ባያገለግሉ እንደ አባት ቁጭ ቢሉ ለወላይታ ሞገስ ኖት ኤርሶን ነክቶ እንቅልፍ ተኝቶ ያደረው ሰው ምን አይነት ፍጡር እንደሆነ እየገረመኝ እኖራለሁ ለማነኛውም ጌታ ምህረት ያርግለት ቀሪው ዘመን የሰላም ይሁን ፓስተር ኢሳይያስ ዲዳና ነኝ ከኡጋንዳ ካምፓላ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911709845

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Esayas Didana posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pastor Esayas Didana:

Share