Ethiopia Bible - EB

Ethiopia Bible - EB All Ethiopia Bible

01/03/2025

ኢየሱስ ሰላማችን ነው።
Yesuus Nagaa keenya.
Ethiopia Bible - EB

01/03/2025
24/11/2024

በኢየሱስ ስም ሰላማቹ ይብዛ።

How to say "Jesus is the Lord" in your language?.
13/08/2024

How to say "Jesus is the Lord" in your language?.

John 12:34: "እንግዲህ ሕዝቡ። እኛስ ክርስቶስ ለዘላለም እንዲኖር ከሕጉ ሰምተናል፤ አንተስ የሰው ልጅ ከፍ ከፍ ይል ዘንድ እንዲያስፈልገው እንዴት ትላላህ? ይህ የሰው ልጅ ማን ነው? ...
12/08/2024

John 12:34: "እንግዲህ ሕዝቡ። እኛስ ክርስቶስ ለዘላለም እንዲኖር ከሕጉ ሰምተናል፤ አንተስ የሰው ልጅ ከፍ ከፍ ይል ዘንድ እንዲያስፈልገው እንዴት ትላላህ? ይህ የሰው ልጅ ማን ነው? ብለው መለሱለት።"

Gal 5:11: "ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል።"

1Cor 1:18: "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"

1Cor 1:28: "እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥"

1Cor 2:14: "ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።"

1Cor 2:2: "በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።"

1Pet 2:8: "የማያምኑ ስለ ሆኑ በቃሉ ይሰናከሉበታልና፤ ለዚህ ደግሞ የተመደቡ ናቸው።"

2Cor 4:5: "ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።"

Acts 10:39-43: "እኛም በአይሁድ አገርና በኢየሩሳሌም ባደረገው ነገር ሁሉ ምስክሮች ነን፤ እርሱንም በእንጨት ላይ ሰቅለው ገደሉት። እርሱን እግዚአብሔር በሦስተኛው ቀን አስነሣው ይገለጥም ዘንድ ሰጠው፤ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን። ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።"

Eph 3:8: "ፍለጋ የሌለውን የክርስቶስን ባለ ጠግነት ለአሕዛብ እሰብክ ዘንድ፥ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤"

Gal 3:1: "የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?"

Gal 6:14: "ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።"

Isa 8:14: "እርሱም ለመቅደስ ይሆናል፤ ነገር ግን ለሁለቱ ለእስራኤል ቤቶች ለዕንቅፋት ድንጋይና ለማሰናከያ ዓለት፥ በኢየሩሳሌምም ለሚኖሩ ለወጥመድና ለአሽክላ ይሆናል።"

Isa 8:15: "ብዙዎችም በእርሱ ይሰናከላሉ፥ ይወድቁማል፥ ይሰበሩማል፥ ይጠመዱማል፥ ይያዙማል።"

John 6:53-66: "ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል። ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤....

Mat 28:5: "መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤"Mar 16:6: "እርሱ ግን። አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ት...
12/08/2024

Mat 28:5: "መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤"

Mar 16:6: "እርሱ ግን። አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።"

John 19:32: "ጭፍሮችም መጥተው የፊተኛውን ጭን ከእርሱም ጋር የተሰቀለውን የሌላውን ጭን ሰበሩ፤"

1Cor 1:23: "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥"

GAZB Macaafa Qulqulluu2Qor 1:4: "Jajjabina isa Waaqayyo biraa arganne sanaan, nuyi immoo rakkina attamii keessatti iyyuu...
12/07/2024

GAZB Macaafa Qulqulluu
2Qor 1:4: "Jajjabina isa Waaqayyo biraa arganne sanaan, nuyi immoo rakkina attamii keessatti iyyuu warra kaan akka jajjabeessinuuf, inni rakkina keenya hundumaa keessatti nu in jajjabeessa*."

HDYB KEESAMMI KITAABA
2Qor 1:4: "Waa'i neese qoxxisukkisam neesem ihu hawwonnem yoo keeno qoxxinsoommisina hawwonne hundannem neese qoxxisookkok Waa'a."

KQYN Kille Caaqo
2Qr 1:4: "Wontoy nu maddhungeniya uddi <<Oseywayte!>> hidiko numba e minxe. Nuni assi ye ogenako Wontoy numba minsonike maddhungesa uddi <<Oseywayte!>> hidi minxese nu danda'e."

KBRB'20 Kafa Linguistics Project
2 Qoro. 1:4: "Biyoo amee iritolla no toommooch shaggimmi aabo bullin noon goggii beetone. Ebich amee iritolla boonoshi toommooch shagaa, asheenaꞌo iriteebeeti aabo bullin, no wotta Yeeri noon goggiitoommi gommona boonoshin goggiyoon hakkiyone."

MDYN'07 Maale New Testament
2ቆሮ. 1:4: "ኑኡኒ ፆኦሲዳፓ ዴንቃ ዶዱሞና ሜታሢዳ ዓኣ ዓሶ ቢያ ዶዲሻኒ ዳንዳዓንዳጉዲ፥ ፆኦሲ' ኑ ሜታዻ ዎዶ''ና ቢያ ኑና ዶዲሻኔ።"

MOYN Shekki-noone Andira Wogo
2Kꞌo 1:4: "Aro no gire bulloosse nooni goggiihe. Hanissi no kꞌellona Yeerina no goggabeeti goggona giroossi beete bulloni goggiiyoni fakkeyonoone."

SGWB መጣፍ ቅዱስ በጉራጌኛ
2ነ ቆሮ. 1:4: "ይና ትእግዘር ብነኽብኔ ወትቋመር በጅጓረ ያነቦ እንም አትቋምሮት ይኸርንዴ እግዘር ይና በጅጓረንዳ እንም ያትቋምርንደ።"

SIDB Qullaawa Maxaafa
2Qor 1:4: "Isi qarrinke baalu giddo jawaachishannonke daafira, ninkeno Maganuwiinni afi'noommo jawaantenni, qarru baalu giddo noore jawaachisha dandiineemmo."

ANUB Wëël Jwøk
2Kör 1:4: "ŋat wø cøm cwïnywa yïth gïï wø leth bëët ni wø pïï dëëtwa, kiper nee jiy møga mo wø jïti ki gïï mo leth nee cwïnyge cømwa ki cøm cwïny man wø ö Jwøki wø cøm cwïnywa ki gø."

WALB'02 Wolaytta Bible
2Qor 1:4: "Xoossai nuna nu huuphen minttettido minttettuwaadan, daro waayiyaa waayettiyaageeta nuunikka minttettanaadan, nu waaye ubban i nuna minttettees."

XANN ኽምጣጘ ኣይር ኪዳን
2ቈረ. 1:4: "ይን ይናቕም እደረቲስ ለምርነው ድብሽተነይዝ፣ ሚከረል ፅበቍድዛት ዲብሰነው ቸልናንስ ማጥን ጘጝ ይናሚከረይዝቅ ይናት ዲብሰኵ።"
2 ቆሮ 1:4: "ኑ̈ኒ ጾ̈ሲ ኑ̈ብ ኢማ̇ዝ ሚ̈ንምባራ ሜታ ጋርታ ዎን ዎይ

12/07/2024

2Qor 1:4: "Jajjabina isa Waaqayyo biraa arganne sanaan, nuyi immoo rakkina attamii keessatti iyyuu warra kaan akka jajjabeessinuuf, inni rakkina keenya hundumaa keessatti nu in jajjabeessa*."

2Cor 1:4: "እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።"

2Qor 1:4: "Waa'i neese qoxxisukkisam neesem ihu hawwonnem yoo keeno qoxxinsoommisina hawwonne hundannem neese qoxxisookkok Waa'a."

2Qr 1:4: "Wontoy nu maddhungeniya uddi <<Oseywayte!>> hidiko numba e minxe. Nuni assi ye ogenako Wontoy numba minsonike maddhungesa uddi <<Oseywayte!>> hidi minxese nu danda'e."

2 Qoro. 1:4: "Biyoo amee iritolla no toommooch shaggimmi aabo bullin noon goggii beetone. Ebich amee iritolla boonoshi toommooch shagaa, asheenaꞌo iriteebeeti aabo bullin, no wotta Yeeri noon goggiitoommi gommona boonoshin goggiyoon hakkiyone."

2ቆሮ. 1:4: "ኑኡኒ ፆኦሲዳፓ ዴንቃ ዶዱሞና ሜታሢዳ ዓኣ ዓሶ ቢያ ዶዲሻኒ ዳንዳዓንዳጉዲ፥ ፆኦሲ' ኑ ሜታዻ ዎዶ''ና ቢያ ኑና ዶዲሻኔ።"

2Kꞌo 1:4: "Aro no gire bulloosse nooni goggiihe. Hanissi no kꞌellona Yeerina no goggabeeti goggona giroossi beete bulloni goggiiyoni fakkeyonoone."

2ነ ቆሮ. 1:4: "ይና ትእግዘር ብነኽብኔ ወትቋመር በጅጓረ ያነቦ እንም አትቋምሮት ይኸርንዴ እግዘር ይና በጅጓረንዳ እንም ያትቋምርንደ።"

2Qor 1:4: "Isi qarrinke baalu giddo jawaachishannonke daafira, ninkeno Maganuwiinni afi'noommo jawaantenni, qarru baalu giddo noore jawaachisha dandiineemmo."

2Kör 1:4: "ŋat wø cøm cwïnywa yïth gïï wø leth bëët ni wø pïï dëëtwa, kiper nee jiy møga mo wø jïti ki gïï mo leth nee cwïnyge cømwa ki cøm cwïny man wø ö Jwøki wø cøm cwïnywa ki gø."

2Qor 1:4: "Xoossai nuna nu huuphen minttettido minttettuwaadan, daro waayiyaa waayettiyaageeta nuunikka minttettanaadan, nu waaye ubban i nuna minttettees."

2ቈረ. 1:4: "ይን ይናቕም እደረቲስ ለምርነው ድብሽተነይዝ፣ ሚከረል ፅበቍድዛት ዲብሰነው ቸልናንስ ማጥን ጘጝ ይናሚከረይዝቅ ይናት ዲብሰኵ።"

2 ቆሮ 1:4: "ኑ̈ኒ ጾ̈ሲ ኑ̈ብ ኢማ̇ዝ ሚ̈ንምባራ ሜታ ጋርታ ዎን ዎይ ሚ̈ንምፔን ጾ̈ሲ ኑና ኑ ሜቲን ዎይምባራ ሚ̈ንሬ።"

07/07/2024

ኢየሱስ ያድናል
Yesus fayyisaadha.

ሀድይሳ ቋንቋ
23/12/2023

ሀድይሳ ቋንቋ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Bible - EB posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share