Emmanuel World Light International Church

Emmanuel World Light International Church ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን: እግዚአብሔር

03/07/2026

13 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።

13 And no man hath ascended up to heaven, but he that came down from heaven, even the Son of man which is in heaven.

14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።

14 And as Moses lifted up the serpent in the wilderness, even so must the Son of man be lifted up:
15 That whosoever believeth in him should not perish, but have eternal life.

16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.

17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።

17 For God sent not his Son into

29/06/2026

የሁልጊዜ ትኩስ መልዕክቴ
በኢየሱስ ክርስቶስ ደም
ታጠቡ፤ከመርገም፣ከስኦል፣ከዘላለም ፍርድ፣ከሐጥአትና ከሰይጣን ባሪነት ትድናላችሁ።

18/04/2026
ለአዳዲሶቹ ዋና አድናቂዎቼ ታላቅ ምስጋና! Heny Fanoss Tekara
18/04/2026

ለአዳዲሶቹ ዋና አድናቂዎቼ ታላቅ ምስጋና! Heny Fanoss Tekara

18/04/2026
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላሌም          ያው ነው።       ዕብ 13:8አሜን
03/02/2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና
ዛሬ እስከ ለዘላሌም
ያው ነው።
ዕብ 13:8
አሜን

Address

ኢትዮጵያ
Addis Ababa

Telephone

+251915607893

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emmanuel World Light International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share