አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ Akaki Harvest church of God

አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ Akaki Harvest church of God Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ Akaki Harvest church of God, Religious organisation, አቃቂ ቃሊት 08, Addis Ababa.

የኢየሱስ ልደት በዓል በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ ኢትዮጵያ ከአዋቂዎች ጋራ!
16/01/2024

የኢየሱስ ልደት በዓል በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ ኢትዮጵያ ከአዋቂዎች ጋራ!

አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የኢየሱስ የልደት በዓል አከባበር ከልጆች ጋራ በጥቂቱ።
16/01/2024

አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የኢየሱስ የልደት በዓል አከባበር ከልጆች ጋራ በጥቂቱ።

13 / 1 | 2016 የእሁድ አገልግሎት በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ !!መልካም ስራ ምንድን ነው?1 የህይወት ቃል መናገር ።2 መኖር ነው።መልካሙን ስራ ቀጥሉ!ፊልጵስዩስ 2¯¯¯¯¯¯¯...
26/09/2023

13 / 1 | 2016 የእሁድ አገልግሎት በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ !!

መልካም ስራ ምንድን ነው?
1 የህይወት ቃል መናገር ።
2 መኖር ነው።

መልካሙን ስራ ቀጥሉ!
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
¹³ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤
¹⁶ በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፥ ስለዚህም በከንቱ እንዳልሮጥሁ በከንቱም እንዳልደከምሁ በክርስቶስ ቀን የምመካበት ይሆንልኛል።
¹⁷ ነገር ግን በእምነታችሁ መሥዋዕትና አገልግሎት ተጨምሬ ሕይወቴ እንኳ ቢፈስ፥ ደስ ብሎኛል፤ ከሁላችሁም ጋር አብሬ ደስ ብሎኛል፤
¹⁸ እናንተም ደግሞ እንዲሁ ደስ ይበላችሁ ከእኔም ጋር አብራችሁ ደስ ይበላችሁ።

1. ኢየሱስ እስከ መስቀል እንዳታዘዙ እናንተም ደግሞ እንዲሁ አድርጉ። (ሁልጊዜ ታዘዙ)
2. የራሳችሁን መዳን በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ ። (ይህ ደህነነት በስራ ይመጣል ማለት አይደለም። ይህ ማለት ኢየሱስ በእናንተ የጀመረውን መልካም ስራ ቀጥሉ። እርሱን ለመሰራት ትጉ ማለቱ ነው። )God will work in and I will workout.

እንዴት እንሠራለን ብለን ብንጠይቅ ?
#“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።”
— ፊልጵስዩስ 2፥13
#“በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤”
— ፊልጵስዩስ 2፥14-15
* የእግዚአብሔር ልጁ ሁኑ ! ይህ ስራችሁን ያቀላል።
* ሳታጉረመርሙ ሁሉን ስሩ። ክፉ ሳታሰቡ አገልግሉ :: /
እግዚአብሔር እንዲህ ይፈልጋል። በዚህ ጠማማ እና ክፉ ትውልድ መካከል የህይወት ቃል መናገር ነ ው፡ ፡ በዓለም እንደ ብርሃን መታየት አለባቸው።

መልካም ስራ ምንድን ነው?
1 የህይወት ቃል መናገር ።
2 መኖር ነው።

መስከረም/ 2 /  2016 በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የቅዳሜ የልጆች አገልግሎት ።
26/09/2023

መስከረም/ 2 / 2016 በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የቅዳሜ የልጆች አገልግሎት ።

እሁድ 6/1/2016 በመከር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የአምልኮ መርሃግብር!"የታላቅነት መጀመሪያ ታናሽነት ነዉ!"
18/09/2023

እሁድ 6/1/2016 በመከር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የአምልኮ መርሃግብር!

"የታላቅነት መጀመሪያ ታናሽነት ነዉ!"

ቅዳሜ 5/1/2016 ልዪ የወጣቶች ኮንፍራንስ በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን!
18/09/2023

ቅዳሜ 5/1/2016 ልዪ የወጣቶች ኮንፍራንስ በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን!

በምህረቱ ባለጸጋ የሆነ መልካም አባት ቸር እረኛ እንኳን በሰላም ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገራችሁ!
12/09/2023

በምህረቱ ባለጸጋ የሆነ መልካም አባት ቸር እረኛ እንኳን በሰላም ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገራችሁ!

10/09/2023

እሁድ 5/13/2015

የቤተክርስቲያናችን ታማኝ አገልጋይ ፍቅር ትምህርትህን ጨርሰህ ለበለጠ አገልግሎት ዘመን ዝግጅት በመድረስህ ቤተክርስቲያን ደስ ብሎታል። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ!

እሁድ  5/13/2015በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ አቃቂ አጥቢያ የመጨረሻ እሁድ አምልኮ።የቃል መልዕክት # እግዚአብሔር ወደ እኛ ለመምጣት ሲፈልግ የእኛ ራቁትነት አይዘዉም። # ምንም እና ማ...
10/09/2023

እሁድ 5/13/2015
በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ አቃቂ አጥቢያ የመጨረሻ እሁድ አምልኮ።

የቃል መልዕክት

# እግዚአብሔር ወደ እኛ ለመምጣት ሲፈልግ የእኛ ራቁትነት አይዘዉም።

# ምንም እና ማንም በሌለበት ወቅት መጽናኛችንም ድጋፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።

ዘፍጥረት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
⁸ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል ተሸሸጉ።

እሁድ 28/12/2015 በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ አቃቂየእሁድ አምልኮ ቀን በልዪ ሁኔታ ከቤተስብ ጋራ!
08/09/2023

እሁድ 28/12/2015
በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ አቃቂ

የእሁድ አምልኮ ቀን በልዪ ሁኔታ ከቤተስብ ጋራ!

ቅዳሜ መጋቢት 23/2015በአቃቂ በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ-የልጆች ቀን
03/04/2023

ቅዳሜ መጋቢት 23/2015
በአቃቂ በመከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ-የልጆች ቀን

እሁድ መጋቢት 24/2015****************************በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የአምልኮ ቀን**********************እንግዲህ ........፩.ሀጢያትን አስ...
03/04/2023

እሁድ መጋቢት 24/2015
****************************
በአቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ የአምልኮ ቀን
**********************
እንግዲህ ........
፩.ሀጢያትን አስወግዳችሁ ሩጡ።
፪.በፅናት እንሩጥ።
፫.ኢየሱስን ተመልክታችሁ ሩጡ።

ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።

እግዚአብሔር ዘማንችሁን ይባርክ!
Join our Telgram channel https://t.me/harvestakaki

Address

አቃቂ ቃሊት 08
Addis Ababa

Telephone

+251966809699

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ Akaki Harvest church of God posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አቃቂ መከር የእግዚአብሔር ቤ/ክ Akaki Harvest church of God:

Share