30/05/2024
አንድ እውነት አለ።
ሁሉ ነገር ይቀየራል፤ የነበረው ጠፍቶ ያልነበረው ይመጣል፤ በሰው ሁሉ ዘንድ መገረም ይፈጥራል።
እኔ የማምነው ይሄን ነው፤ ነውጡ ለለውጥ ይሆናል።
የማይናወጥ አምላክ ሁሉን አናውጣለሁ ይላል።
“.... አሁን ግን፦ አንድ ጊዜ ደግሜ እኔ ሰማይን አናውጣለሁ እንጂ ምድርን ብቻ አይደለም ብሎ ተስፋ ሰጥቶአል።”
(ዕብራውያን 12፥26)