Sura Alex

Sura Alex It's Apostolic and Prophetic.
“...built upon the foundation of the apostles and prophets.." Ep 1:20

02/06/2024

ኢየሱስ

ስለ መንፈሳዊ ነገር አላዋቂ መሆን በመለኮት መርህ ነውር ነው። መንፈሳዊ ነገርን ማጥላላትና አለመቀበል ብሎም አለመለማመድ በብዙዎች ዘንድ እንደ ብስለት ይታያል፤መፅሀፉ ግን አላዋቂነት (መሀይ...
04/02/2024

ስለ መንፈሳዊ ነገር አላዋቂ መሆን በመለኮት መርህ ነውር ነው።
መንፈሳዊ ነገርን ማጥላላትና አለመቀበል ብሎም አለመለማመድ በብዙዎች ዘንድ እንደ ብስለት ይታያል፤
መፅሀፉ ግን አላዋቂነት (መሀይምነት) ይለዋል።

“ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 12፥1

« Now concerning spiritual gifts, brethren, I do not want you to be ignorant: »
1 Corinthians 12:1 NKJV

01/01/2024
29/12/2023

ትምህርቴም፣ ፀሎቴም ፣ህይወቴም፣ አካሄዴም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ከዚህ ውጪ አንዳች በእኔ አይገኝም።

24/12/2023

ከበረከታችሁ ጋራ መገናኘት ይሁንላችሁ።

13/12/2023

በጨለማ ያለ መዝገብ በስውር ያለ ሀብት ለናንተ ይሁን ።

 አማናዊቷ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን በነብያትና በሐውሪያት ትምህርትና መገለጥ በሆነው በማእዘኑ ራስ በኢየሱስ ክርስቶስ መሰረትነት ላይ የተመሰረተች ናት። ህግና ነብያት መፅሐፍትም ሁሉ ስለ ክ...
04/11/2023


አማናዊቷ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን በነብያትና በሐውሪያት ትምህርትና መገለጥ በሆነው በማእዘኑ ራስ በኢየሱስ ክርስቶስ መሰረትነት ላይ የተመሰረተች ናት። ህግና ነብያት መፅሐፍትም ሁሉ ስለ ክርስቶስ ይናገራሉ፤ እንዲሁም ሐዋርያት የእግዚአብሔር ምስጢር የሆነውን ክርስቶስን ገልጠው ያስተምራሉ።

ቤተክርስቲያንን ትምህርቷ አንድ ነው እርሱም " ነው" ስለዚህ የቤተክርስቲያን መሰረት የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ሲሆን እርሱም ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ (ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ) የሚል ትምህርት ነው። ሲብራራ " " ከድንግል ማርያም የተወለደ በስጋና በደም ከሰው የተካፈለ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን መሰለ እንደሚል በነገር ሁሉ ፍፁም ሰው የሆነ፤ ከመለኮትነት ደግሞ ያልጎደለ ቅድመ ኑባሬ ያለው አልፋ ኦሜጋ ፍፁም አምላክ፤ እራሱን በአሀዱ ስሉስ የገለጠው የመለኮት አካል የሆነ ወልድ እግዚአብሔር ነው።

29/09/2023

አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ!!!

22/09/2023

ተለዋዋጭ አለም ላይ የማይለወጥ ክርስቶስን ማግኘት ብርቅ ነው።

"ከሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ" ከሰውች ሁሉ ጋር በሰላም መኖር ነገን የማየት ተስፋ ነው።
29/08/2023

"ከሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ"
ከሰውች ሁሉ ጋር በሰላም መኖር ነገን የማየት ተስፋ ነው።

21/07/2023

ኢየሱስ ጌታ ነው።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 20:00
Thursday 09:00 - 20:00
Friday 09:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00

Telephone

+251910056040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sura Alex posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share