14/01/2025
ሜሪሲ ኤንድ ፌቨር ፋውንዴሽን ከመካነኢየሱስ ቸርች ጋር የገናን በዓል በማስመልከት ለተቸገሩ ወገኖች ማዕድን አጋርተዋል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
ምሳሌ 19:17 ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል። He that hath pity upon the poor lendeth unto the LORD; and that which he hath given will he pay him again.