07/01/2026
👑የነገስታት ንጉሥ ኢየሱስ👑
መልካም የክርስቶስ ልደት መታሰብያ በዓል ይሁንላችሁ።
Merry Christmas✝️
በእርሱ መወለድ ለምናምን ለእኛም ከእግዚአብሔር መንፈስ ዳግመኛ መወለድ ሆኖልናል።
🗣 I prophesy/እናገራለሁ👇
👉ቀሪ ዘመናችሁ በክብሩ ደመና ውስጥ ይጥለቅለቅ።🔥
👉የምስጋና እና የብዙ ምስክርነት አመታት ይሁን።🔥