Tehadiso international church

Tehadiso international church Bible study
(1)

22/08/2026

የተአምራት በር ኮንፈረንስ
እሁድ ማለዳ 3_00 ይጀምራል ።

ቦሌ ኤርፖርት VIP አዲሱ መንገድ ጫፍ ላይ ተሃድሶ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ።

ትንቢታዊ አገልግሎት
የነፃ መውጣትና ፈውስ ፀሎት
አምልኮና የትምህርት ጊዜ

22/08/2026

የስዊድናዊው ወንጌላዊ አስደናቂ የህይወት መንገድ ፣ amazing life testimony of evangel...

22/08/2026

ይህ ቻናል ቅዱሳንን ለማነጽና ለማበርታት የሚሰራ በመሆኑ በምትችሉት ሁሉ አብራችሁን ትሆኑ ዘንደ ጥሪያችንን...

22/08/2026
❝ በእግዚአብሔር ፊት የተንበረከከ በማንም ፊት በድል ይቆማል ። ❞T.I.C  HOUSE OF MIRACLEከነሐሴ  እስከ ጷግሜ ጀምሮ ከሰኞ እስከ ሰኞ ከማለዳው 03:00 _ 07:00 የሚቆይየ...
21/08/2026

❝ በእግዚአብሔር ፊት የተንበረከከ በማንም ፊት በድል ይቆማል ። ❞

T.I.C HOUSE OF MIRACLE
ከነሐሴ እስከ ጷግሜ ጀምሮ ከሰኞ እስከ ሰኞ ከማለዳው 03:00 _ 07:00 የሚቆይ
የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት የፆም ፀሎት።

💒 አድራሻ ፦ ከቦሌ ድልድይ በአዲሱ አስፓልት ወደ ጎሮ ጫፍ ላይ ወይም ከጎሮ አደባባይ ወደቱሉዲምቱ በሚወስደው መንገድ 400 ሜትር ላይ ያገኙናል።

❝ የሰው አለም ቁጥር ቢያሳንስህምየእግዚአብሔር አለም ግን ያከብርሀል !!! ❞ፓስተር ካሳሁን ለማ( Word of wisdom )
21/08/2026

❝ የሰው አለም ቁጥር ቢያሳንስህም
የእግዚአብሔር አለም ግን ያከብርሀል !!! ❞

ፓስተር ካሳሁን ለማ
( Word of wisdom )

Live
20/08/2026

Live

...

 #ቅዳሜ ነሐሴ _16 ከ 10:00 ሰአት ጀምሮ  የማይቀርበት ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም T.I.C  HOUSE OF MIRACLE የተዘጋጀ  ✍️ የትምህር ፣ የቃል ፣ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በ...
20/08/2026

#ቅዳሜ ነሐሴ _16 ከ 10:00 ሰአት ጀምሮ የማይቀርበት ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም T.I.C HOUSE OF MIRACLE የተዘጋጀ

✍️ የትምህር ፣ የቃል ፣ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። በእለቱም መጋቢ ፓ/ር ካሳሁን እንዲሁም ፓ/ር አሌክስ ይገኛሉ።

🔷 ቤተሰብ ፣ ጓደኛችሁን እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ተባረኩ

💒 አድራሻ ፦ ከቦሌ ድልድይ በአዲሱ አስፓልት ወደ ጎሮ ጫፍ ላይ ወይም ከጎሮ አደባባይ ወደቱሉዲምቱ በሚወስደው መንገድ 400 ሜትር ላይ ያገኙናል።

T.I.C HOUSE OF MIRACLE

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tehadiso international church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Tehadiso international church:

Shortcuts

Share