Gambella Assemblies of God church

Gambella Assemblies of God church Eastern Gambella Gambella Ethiopia Assemblies of God church is a church that prepared people for Heaven

Sunday morning worship
12/05/2024

Sunday morning worship

18/01/2024
18/01/2024

Tier luubö bee per øt_göör.

Ki køør wätakatte moa göör ïtha cook JWØK kiper göör mar theology Diploma program , kwäänu ogut mana cïp atïmö ni ba tiir køre waa caana bääyö marwa. Kwäänu ogut mana tiir bee en in piny kany en:+251934068283.obono Paul.

Firs Sunday t of 2016 in Icwaay Assemblies of God church.
17/09/2023

Firs Sunday t of 2016 in Icwaay Assemblies of God church.

Gambella Assemblies of God church Bible college.. The last class of Bible doctrines..
21/04/2023

Gambella Assemblies of God church Bible college.. The last class of Bible doctrines..

06/06/2022

ቀን 29/09/2014

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በኢትዩጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የሚተዳደረው የአዲስ አበባ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በጋምቤላ የዲፕሎማ ፕሮግራም በቅርቡ ለመክፈት ይፈልጋል። ስለሆነም መማር የምትፈልጉ ሰዎች ና ማስተማር የምትፈልጉ ቤተክርስቲያናት ከዚህ ቀጥሎ የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላ በአንድ ሳምንት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በማሳወቅ ሊማሩ የሚችሉትን
1. የ10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
2. ለአንድ ኮርስ 200 ብርና በአንድ ወር
የሚሰጠው ትምህርት የአራት ኮርሶች 800 ብር በአንድ ጊዜ መክፈል የሚችል
3. በዓመት ሁለት ጊዜ ሰኔና ጥር የሚሰጠው ኮርስ በአግባቡ የሚከታተል
4. የመመዝገቢያ ብር 100
5. ትምህርት የሚጀመረው ሰኔ 2014 ለአራት ሳምንት አራት በአንድ ወር ውስጥ ኮርስ

ስለሆነም የተዘረዘሩትን የሚያሟላ የቤተክርስቲያናችን የቀጠና 1 ተጠሪ የነው ቻም ኡበንግ ወይም የጋምቤላ ከተማ አጥቢያ ተጠሪ ኡፓራ ኡሞድ በማግኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ተጋብዛቸዋል።
ከሠላምታ ጋር

ከቤተክርስቲያኑ

Address

Addis Ababa
12

Telephone

+251934068283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Assemblies of God church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share