Happy & Visionary Generation

Happy & Visionary Generation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Happy & Visionary Generation, Addis Ababa.

ብቻህን መቆም!በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻ...
19/08/2023

ብቻህን መቆም!

በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።

እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251941426846

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Happy & Visionary Generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share