Prophet Natanim happy

Prophet Natanim happy ይህ ፔጅ መንፈሳዊና አስተማሪ ይዘት ያላቸው ፅሑፎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች እንዲሁም ቪዲዮች የሚለቀቁበት ነው::

29/05/2026

" !" ዶ/ር ደስታ ላንጋና
✍️ የሚፀልዩ አማኞች የእግዚአብሔር ሀሳብ በሕይወታቸው ይፈፀማል።
✍️ የሚፀልዩ አማኞች ትልልቅ የእግዚአብሔርን ተዓምራቶች በሕይወታቸው ያያሉ።
✍️ የሚፀልዩ አማኞች በዘመናት መካከል ለሰይጣን ራስ ምታት ናቸው።
✍️ የሚፀልዩ አማኞች እንደወደደ እግዚአብሔር ይሰራባቸዋል።
✍️ የሚፀልዩ አማኞች በሕይወትና በአገልግሎታቸው ስር ነቀል ለውጥን ያያሉ።
❗️
ጸሎት🙏 ጸሎት🙏 ጸሎት🙏
“የጌታ ዓይኖች ወደ ጻድቃን ናቸውና፥ ጆሮዎቹም ለጸሎታቸው ተከፍተዋል፥ የጌታ ፊት ግን ክፉ ነገርን በሚያደርጉ ላይ ነው።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 3፥12

20/11/2025
01/11/2025
ነገ ሱሉልታ🔥🔥
18/10/2025

ነገ ሱሉልታ🔥🔥

10/10/2025

“አቤቱ፥ ሕዝብህ እስኪያልፍ ድረስ፥ የተቤዠኸው ሕዝብ እስኪያልፍ ድረስ፥ ፍርሃትና ድንጋጤ ወደቀባቸው፤ በክንድህ ብርታት እንደ ድንጋይ ዝም አሉ።”
ዘጸ 15:16

02/08/2025

# ነሀሴ 1 ሐሙስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911694673

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Natanim happy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Natanim happy:

Share