Christ Centered Missionary Gospel Ministry

Christ Centered Missionary Gospel Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Christ Centered Missionary Gospel Ministry, Religious organisation, wholeworld, Hossana.
(5)

በእግዚአብሔር አብ፣ በእግዚአብሔር ወልድ ፣በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እናምናለን አሜን🙏
ይህ ኢየሱስ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ ሚስዮናዊ የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ነው።

👉 ወንጌል ስርጭት እናደርጋለን
👉 ለቤተክርስቲያን ድምጽ እንሆናለን
👉 ክርስቲያን ዜናዎችን እንሰራለን
👉 ወቅታዊና አዳዲስ ጠቃሚ ነገሮችን እናስተላልፋለን

እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። — ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:13 (አማርኛ 1954)
11/05/2026

እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። — ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:13 (አማርኛ 1954)

"በክርስቶስ ፍቅር የተያዘ ሰው 'ድካም' የሚባል ቃል አያውቅም፤ ምክንያቱም ጌታ ራሱ ኃይላችን ነው።"አባባ ዋንዳሮ ዳባሮምንጭ ሚሽን ሞቢላይዜሽን
11/05/2026

"በክርስቶስ ፍቅር የተያዘ ሰው 'ድካም' የሚባል ቃል አያውቅም፤ ምክንያቱም ጌታ ራሱ ኃይላችን ነው።"
አባባ ዋንዳሮ ዳባሮ

ምንጭ ሚሽን ሞቢላይዜሽን

jesus christ is only the way to heaven‼
11/05/2026

jesus christ is only the way to heaven‼

የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ ሁለንተናዊ ልሆን ይገባል የወላይታ  ቀጣና ቃ/ሕ/ቤ/ክ ጽ/ቤት ። የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና አገልጋዮች አገልግሎታቸው ሁለንተናዊ ልሆንና በሁሉም አቅጣጫ ምሳሌ ሆኖ ...
11/05/2026

የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ ሁለንተናዊ ልሆን ይገባል የወላይታ ቀጣና ቃ/ሕ/ቤ/ክ ጽ/ቤት ።

የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና አገልጋዮች አገልግሎታቸው ሁለንተናዊ ልሆንና በሁሉም አቅጣጫ ምሳሌ ሆኖ መገኘት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። በሌላ በኩል በሁሉም አካባቢ የሚገኙ የቤተ ክርስቲያን ግቢዎችና የእርሻ መሬቶች ልለሙና ዘርፈ ብዙ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ማድረግ የሁሉም አማኝ ተግባር መሆን አለበት ።

10/05/2026

ጌታን እንደ ግል አዳኝ ተቀበሉ💥

 ‼
10/05/2026

 #አዲስ የእግልዘኛ መዝሙር አልበም  በPastor Endale W/Giorgis  ተሰርቶ ተጠናቆ በመላው ዓለም ለሚገኙ ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ልሰራጭ ነው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን‼ኢትዮጵ...
10/05/2026

#አዲስ የእግልዘኛ መዝሙር አልበም በPastor Endale W/Giorgis ተሰርቶ ተጠናቆ በመላው ዓለም ለሚገኙ ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ልሰራጭ ነው።

ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን‼
ኢትዮጵያ በናቁሽ ሁሉ ፊት በአምላክሽ ተደግፈሽ ገና ከፍ ትያለሽ‼❤

  እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በአዲስ እንግሊዘኛ አልበም ብቅ ብሏል።ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻ለ 7 አመታት ሢሠራ የቆየውን “my full...
10/05/2026

እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በአዲስ እንግሊዘኛ አልበም ብቅ ብሏል።

ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻

ለ 7 አመታት ሢሠራ የቆየውን “my fullness
“ የሚል መጠሪያ የተደረገለትን 13 የእንግሊዝኛ ዝማሬዎችን የያዘውን አልበም ግንቦት 15 ቅዳሜ ከሰአት በአዲስ አበባ ቤተምሕረት ቤ/ክ ይመረቃል.. ታናሽ አገልጋዩን የረዳውን አምላክ አብራችሁኝ ለማምለክ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለው…ይህን መልህክት ለ 50 ሰው ሼር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ… መልካም ይሁንላችሁ… አሜንንንንን🙏

ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ወደ ዕብራውያን 7:25
10/05/2026

ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

ወደ ዕብራውያን 7:25

"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" የዮሐንስ ወንጌል 3:16
10/05/2026

"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
የዮሐንስ ወንጌል 3:16

ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የተወደዱ የዚህ ዘመን ከቃሉ አስተማሪዎች አንዱ ናቸው። የሚትወዷቸው እስኪ ፍቅራችሁን ግለጹላቸው።❤…✍️✍️
10/05/2026

ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የተወደዱ የዚህ ዘመን ከቃሉ አስተማሪዎች አንዱ ናቸው። የሚትወዷቸው እስኪ ፍቅራችሁን ግለጹላቸው።❤…✍️✍️

Address

Wholeworld
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ Centered Missionary Gospel Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christ Centered Missionary Gospel Ministry:

Share