Apostolic Vicariate of Meki

Apostolic Vicariate of Meki Ethiopian Catholic Church Apostolic Vicariate of Meki

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሌዎ 14ኛ  የብፁዕ አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለቅድስት መንበር ያቀረቡትን ከኃላፊነት የመነሳት ጥያቄ ተቀበሉ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ እና የአዲስ አበባ ሀገ...
12/06/2026

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሌዎ 14ኛ የብፁዕ አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለቅድስት መንበር ያቀረቡትን ከኃላፊነት የመነሳት ጥያቄ ተቀበሉ

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ እና የአዲስ አበባ ሀገረሰብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ብርሃነኢየሱስ በጡረታ ምክንያት ሐዋርያዊ ኃላፊነታቸውን አሰረከቡ።

ለቅድስት መንበር ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሌዎ 14ኛ በዛሬው ዕለት ጥያቄያቸውን መቀበላቸውን በቅድስት መንበር ልዪ መልዕክተኛ ብፁዕ ካርዲናል ክላውዲዮ አማካይነት ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ተደርጓል።

የብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ ተተኪ በመሆን የአዲስ አበባ ረዳት ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ተስፋስላሴ የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ሆነው ተሹመዋል።
source: Bishop conference

07/06/2026

03/06/2026

258 likes, 9 comments. “መቂ ኪዳነምሕረት አመታዊ ክብረ በዓል ስብከተ ወንጌል ሉቃስ 1:46-48 46 ማርያምም እንዲህ አለች፤ “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ 47 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔ.....

 /2018_ሁላቸውም_ተጋብዛችኋልቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇👇👇👇
01/06/2026

/2018_ሁላቸውም_ተጋብዛችኋል

ቤተሰብ ሁኑ 👇👇👇👇👇👇

26/05/2026


25/05/2026




👇👇👇👇👇👇1

15/09/2018መቂ ክዳነ ምሕረት ዋዜማ በደማቅ ሁኔታ ተካሂደዋልበክቡር አባ ቸርነት በየነ የእግዚአብሔር ቃል አስተምህሮ፣ በአቶ ተከላ ጴጥሮስ ማርነት የመቁጠር ጸሎት  እንድሁም በክቡር አባ...
24/05/2026

15/09/2018
መቂ ክዳነ ምሕረት ዋዜማ በደማቅ ሁኔታ ተካሂደዋል
በክቡር አባ ቸርነት በየነ የእግዚአብሔር ቃል አስተምህሮ፣ በአቶ ተከላ ጴጥሮስ ማርነት የመቁጠር ጸሎት እንድሁም በክቡር አባ ሚሊዮን ማሪዮ የቅዱስ ቁርባን ስግደት እና በዝማሬ የዋዜማ ፕሮግራሙ ተጠናቀቀ።

መቂ ክዳነ ምሕረት ዋዜማ
24/05/2026

መቂ ክዳነ ምሕረት ዋዜማ

Address

P. O. Box 43
Adama

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostolic Vicariate of Meki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share