01/11/2025
ራእይ 1:4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ፥
፥
🔥🔥🔥ከኢየሱስ ክርስቶስ 🔥🔥ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ፥
ራእይ 1:6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
ራእይ 1:7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
ራእይ 1:8 “ ፦ ፡” ይላል።